ቀዋኢዱል አርበዓ በወንድም አቡ አማር
Al-Qawaidul Arbaa is a book that was completed by brother Abu Ammar
About ቀዋኢዱል አርበዓ በወንድም አቡ አማር
ይህ አፕልኬሽን አል ቀዋኢዱል አርበእ القواعد الأربعة የተሰኘ የአቂዳ መማሪያ የሆነ ኪታብ የሚያስተምር የኪታብ አፕ ሲሆን ያለኔት ፣ ቃል በቃል በወንድም አቡ አማር የኪታቡን ሙሉ ትርጉም እና መልእክት በቀላሉ ለመረዳት በሚያስችል መልኩ በ9 ክፍሎች በድምጽ ያስተምራል ።
ኪታቡ እየታዬ ምንም አይነት ኢንተርኔት ሳያስፈልገን ባለንበት ቦታ ሆነን ኪታቡን ለመቅራት ፣ ለመማር ያስችለናል ።
ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።
ቀዋኢዱል አርበዓ በወንድም አቡ አማር details
ቀዋኢዱል አርበዓ በወንድም አቡ አማር is a free Books & Reference app for Android with 10+ installs on Google Play and a 5.0/5 average rating from 1 rating. It was released on November 19, 2023 and last updated on November 20, 2023. It requires Android 5.0 or later. The app contains ads.
- Category
- Books & Reference
- Rating
- 5.0 / 5 (1 rating)
- Installs
- 10+
- Price
- Free
- In-app purchases
- No
- Ads
- Contains ads
- Current version
- 2.0
- Requires Android
- 5.0
- Content rating
- Rated for 3+
- Released
- November 19, 2023
- Last updated
- November 20, 2023
What’s new in ቀዋኢዱል አርበዓ በወንድም አቡ አማር
ስታወርዱ 5 ኮከቦችን (★★★★★) መስጠት አይርሱ ።አፑን ለዓለም ሕዝብ ለማስተዋወቅ ያግዘናልና።የዚህ አይነት አፖችን ማሠራት ለምትፈልጉ +251912767238 በዚህ ስልክ ቁጥር ያናግሩን ። ኢስላማዊ አፕልኬችኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን ።
Version 2.0 · Updated November 20, 2023
Similar Apps
Afif Mohammed Taj Full Quran
Full Quran Audio Recited By Afif Mohammed Taj Offline with nice Mushaf.This...
የቁርአን አቀራር በቃሪእ አብዱረህማን ዝናቤ
ይህ አፕልኬሽን 30 ጁዝ ቁርአን በኢትዮጵያዊ ቃሪእ አብዱረህማን ዝናቤ ያለኔት ቁርአን እየታዬ...
አል ቃኢደቱ ኑራንያ القاعدة النورانية
ይህ አፕልኬሽን القاعدة النورانية አል ቃኢደቱ አኑራንያ በመባል የሚታወቀውን አረብኛ ቋንቋን...
ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት
ይህ ቃኢደቱ ኑራንያ በኡስታዝ አቡ አብደላህ ኢብን ኸይር የሚለው አፕልኬሽን የሚከተሉት ፋኢዳዎች...
ስለ ስኬት የማግባባት ጥበብ የመኖር ክህሎት
ይህ አፕልኬሽን ሐው ቱ ዊን ፍሬንድስ ኤንድ ኢንፍሉየንስ ፒፕል በሚል ርእስ የተዘጋጀ...
ቅዱስ ቁርአን አማረኛ ትርጉም በድምፅ
ይህ አፕልኬሽን ከዚህ በፊት በሸኽ ሙሐመድ ሳኒ ሃቢብ እና በሸኽ ሰይድ ሙሐመድ...