Back to Top
ቅዱስ ቁርአን አማረኛ ትርጉም በድምፅ Screenshot 0
ቅዱስ ቁርአን አማረኛ ትርጉም በድምፅ Screenshot 1
ቅዱስ ቁርአን አማረኛ ትርጉም በድምፅ Screenshot 2
ቅዱስ ቁርአን አማረኛ ትርጉም በድምፅ Screenshot 3
Free website generator for mobile apps; privacy policy, app-ads.txt support and more... AppPage.net

About ቅዱስ ቁርአን አማረኛ ትርጉም በድምፅ

ይህ አፕልኬሽን ከዚህ በፊት በሸኽ ሙሐመድ ሳኒ ሃቢብ እና በሸኽ ሰይድ ሙሐመድ ሳዲቅ ወደ አማርኛ ቋንቋ ተተርጉሞ በጽሑፍ የቀረበው የክቡር ቅዱስ ቁርኣን የአማርኛ ትርጉም፤ እነሆ አሁን ደግሞ በድምፅ ተዘጋጅቶ በተለያዩ አጋጣሚዎች የቅዱስ ቁርኣንን ትርጉም ማድመጥ ለሚፈልጉ አመቺ ኾኖ ቀርቧል።

አፕልኬሽኑ ኢንተርኔት አይፈልግም ፣ በሱራ በሱራ ለማድመጥ እንዲመች የተከፋፈለ ሲሆን ፣ ቃሪእ አቡበከር አሻጢሪ አንድ አንቀፅ ካነበቡ በኃላ የድምፅ ትርጉሙን ያነብልናል ።

ይህንን ጠቃሚ የቅዱስ ቁርአን ትርጉም አፕልኬሽን በማሰራጨት የቡካላችሁን እንድትሳተፉ እንጠይቃለን። እኛንም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን። አሚን!!

ቅዱስ ቁርአን አማረኛ ትርጉም በድምፅ details

ቅዱስ ቁርአን አማረኛ ትርጉም በድምፅ is a free Music & Audio app for Android with 100+ installs on Google Play and a 5.0/5 average rating from 14 ratings. It was released on October 16, 2023 and last updated on October 16, 2023. It requires Android 5.0 or later. The app contains ads.

Category
Music & Audio
Rating
5.0 / 5 (14 ratings)
Installs
100+
Price
Free
In-app purchases
No
Ads
Contains ads
Current version
1.0
Requires Android
5.0
Content rating
PEGI 3
Released
October 16, 2023
Last updated
October 16, 2023

What’s new in ቅዱስ ቁርአን አማረኛ ትርጉም በድምፅ

5 ኮከቦችን (★★★★★) መስጠት አይርሱ ።አፑን ለዓለም ሕዝብ ለማስተዋወቅ ያግዘናልና።የዚህ አይነት አፖችን ማሠራት ለምትፈልጉ +251912767238 በዚህ ስልክ ቁጥር ያናግሩን ። ኢስላማዊ አፕልኬችኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን ።

Version 1.0 · Updated October 16, 2023

Similar Apps

Afif Mohammed Taj Full Quran

Afif Mohammed Taj Full Quran

0.0

Full Quran Audio Recited By Afif Mohammed Taj Offline with nice Mushaf.This...

የቁርአን አቀራር በቃሪእ አብዱረህማን ዝናቤ

የቁርአን አቀራር በቃሪእ አብዱረህማን ዝናቤ

0.0

ይህ አፕልኬሽን 30 ጁዝ ቁርአን በኢትዮጵያዊ ቃሪእ አብዱረህማን ዝናቤ ያለኔት ቁርአን እየታዬ...

ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት

ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት

5.0

ይህ ቃኢደቱ ኑራንያ በኡስታዝ አቡ አብደላህ ኢብን ኸይር የሚለው አፕልኬሽን የሚከተሉት ፋኢዳዎች...

ዚክር እና ዱዓ በሸይኽ አህመድ አደም

ዚክር እና ዱዓ በሸይኽ አህመድ አደም

0.0

በዛዱል መዓድ የሱና መድረሳ ትምህርት ቤት በተከታታይ ሲቀርብ የነበረው ዚክር እና ዱዓእ...

በትልቁ ማሰብ የመጽሐፍ ትረካ

በትልቁ ማሰብ የመጽሐፍ ትረካ

0.0

ይህ አፕልኬሽን ዘ ማጂክ ኦፍ ቲንኪንግ ቢግ የተሠኘውን በአለም ዙሪያ ያሉ በሚሊዮን...

ቃኢዳ ኑራንያ በወንድም ሰይድ ሁሴን

ቃኢዳ ኑራንያ በወንድም ሰይድ ሁሴን

0.0

አልቃኢደቱ ኑራንያ በመባል የሚታወቀውን የአረብኛ ፊደል ገበታ የያዘ ኪታብ ለቁርአን ጀማሪዎች እንዲሁም...

author
شكرًا لك
Seada Dawud
author
ምንዳህን አላህ ያብዛልህ
Abdela Tule
author
ጀዛከአላህ ኸይር
Medina mehammed Mede
author
ጀዛካላህ ኸይር
Felka Ayallew
author
ጄዛከላህ ኸይራ አኹና
Asdfgh Asdfgh
author
ጀዛኩሙላህ ምርጥ አፕ ነው
Abrar Adem