ኪታቡ ተውሒድ ከመሳኢሉ ጋር
This application teaches the Aqeedah textbook called Kitabu Tawheed in Amharic language.
About ኪታቡ ተውሒድ ከመሳኢሉ ጋር
ይህ የሞባይል አፕልኬሽን ኪታቡ ተውሂድ ከመሳኢሉ ጋር ያለኔት የተሰኘ ስለ ተውሒድ እና ሺርክ በሰፊው የሚያስተምር ሙሉ ኪታብ በደርስ አጠቃሎ ይዟል።
የቂርአቱ አቅራቢ፦ ኡስታዝ ጀማል ዩሱፍ
መተግበሪያው ከያዛቸው ነገራቶች፦
✑የኪታቡ ተውሂድ ሙሉ ደርስ በድምፅ፣
✑ከኪታቡ የምንወስዳቸው ቁምነገሮች በሰፊው የተተነተኑበት በድምፅ፣
✑ድምጹን እየተከታተሉ ኪታቡን ማዬት የሚያስችል የተሀረከ ኪታብ፣
✑አፑ ኢንተርኔት ስለማይጠይቅ ሙሉ ቂርአቱን ያለኔት በሄዱበት ቦታ ሁሉ ለመቅራት ያስችላል፣
✑ሌሎችም ለአጠቃቀም ምቹና ቀላል ነገራቶችን አካቷል።
ኪታቡ ተውሒድ ከመሳኢሉ ጋር details
ኪታቡ ተውሒድ ከመሳኢሉ ጋር is a free Books & Reference app for Android with 100+ installs on Google Play and a 5.0/5 average rating from 1 rating. It was released on September 28, 2023 and last updated on September 28, 2023. It requires Android 5.0 or later. The app contains ads.
- Category
- Books & Reference
- Rating
- 5.0 / 5 (1 rating)
- Installs
- 100+
- Price
- Free
- In-app purchases
- No
- Ads
- Contains ads
- Current version
- 1.0
- Requires Android
- 5.0
- Content rating
- Everyone
- Released
- September 28, 2023
- Last updated
- September 28, 2023
What’s new in ኪታቡ ተውሒድ ከመሳኢሉ ጋር
5 ኮከቦችን (★★★★★) መስጠት አይርሱ ።አፑን ለዓለም ሕዝብ ለማስተዋወቅ ያግዘናልና።የዚህ አይነት አፖችን ማሠራት ለምትፈልጉ +251912767238 በዚህ ስልክ ቁጥር ያናግሩን ። ኢስላማዊ አፕልኬችኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን ።
Version 1.0 · Updated September 28, 2023
Similar Apps
Afif Mohammed Taj Full Quran
Full Quran Audio Recited By Afif Mohammed Taj Offline with nice Mushaf.This...
ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት
ይህ ቃኢደቱ ኑራንያ በኡስታዝ አቡ አብደላህ ኢብን ኸይር የሚለው አፕልኬሽን የሚከተሉት ፋኢዳዎች...
ቃኢዳ ኑራንያ በወንድም ሰይድ ሁሴን
አልቃኢደቱ ኑራንያ በመባል የሚታወቀውን የአረብኛ ፊደል ገበታ የያዘ ኪታብ ለቁርአን ጀማሪዎች እንዲሁም...
የቁርአን አቀራር ጁዝ 30
ይህ አፕልኬሽን የቁርአንን የመጨረሻው ጁዝ በተጅዊድ አቀራር ፣ ለመቅራት በሚመች መልኩ በወንድም...
ቡሉገል መራም በአማርኛ 01
ይህ አፕልኬሽን ቡሉገል መራም ሚን አዲለቲል አህካም በመባል የሚታወቀውን የሐዲስ መማሪያ ኪታብ...
የቁርአን አቀራር በቃሪእ አብዱረህማን ዝናቤ
ይህ አፕልኬሽን 30 ጁዝ ቁርአን በኢትዮጵያዊ ቃሪእ አብዱረህማን ዝናቤ ያለኔት ቁርአን እየታዬ...