Back to Top
የአባታችን አደም ታሪክ Screenshot 0
የአባታችን አደም ታሪክ Screenshot 1
የአባታችን አደም ታሪክ Screenshot 2
የአባታችን አደም ታሪክ Screenshot 3
Free website generator for mobile apps; privacy policy, app-ads.txt support and more... AppPage.net

About የአባታችን አደም ታሪክ

ይህ አፕልኬሽን قصص الأنبياء በመባል የሚታወቀውን የነብያት ታሪክ የሚያስተምር ኪታብ ሲሆን በዚህ አፕልኬሽን የአባታችንን የነብዩላህ አደም አለይሂሰላም የህይወት ታሪክ በ24 ክፍሎች በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር ተቀርቶ ያለቀውን ትምህርት የያዘ አፕልኬሽን ነው ።

ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።

Similar Apps

ሪያዱ ሷሊሒን ክፍል አንድ

ሪያዱ ሷሊሒን ክፍል አንድ

0.0

ይህ አፕልኬሽን رياض الصالحين ሪያዱ ሷሊሒን በመባል የሚታወቀውን የኢማሙ ነወውይ ሶሒሕ ሐዲሶች...

የቁርአን አቀራር ጁዝ 30

የቁርአን አቀራር ጁዝ 30

0.0

ይህ አፕልኬሽን የቁርአንን የመጨረሻው ጁዝ በተጅዊድ አቀራር ፣ ለመቅራት በሚመች መልኩ በወንድም...

ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት

ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት

0.0

ይህ ቃኢደቱ ኑራንያ በኡስታዝ አቡ አብደላህ ኢብን ኸይር የሚለው አፕልኬሽን የሚከተሉት ፋኢዳዎች...

የነብያት ታሪክ ኑሕ እና ኢድሪሥ

የነብያት ታሪክ ኑሕ እና ኢድሪሥ

0.0

ይህ አፕልኬሽን قصص الأنبياء በመባል የሚታወቀውን የነብያት ታሪክ የሚያስተምር ኪታብ ሲሆን በዚህ...

የነብዩ ሙሐመድ ታሪክ خلاصة نور اليقين

የነብዩ ሙሐመድ ታሪክ خلاصة نور اليقين

0.0

ይህ አፕልኬሽን የነብዩ ሙሀመድ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለምን የሕይወት ታሪክ የሚያስተምር የሲራ ኪታብ...

ሹሩጡ ሶላት ኡሱሉ ሰላሳ ኹዝ አቂደተክ

ሹሩጡ ሶላት ኡሱሉ ሰላሳ ኹዝ አቂደተክ

0.0

ይህ አፕልኬሽን በውሥጡ ሶስት ኪታቦችን ለመቅራት ያስችላል ።- ሹሩጡ ሶላት በ 10...

author
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ ከይር ስራህን ይቀበል አላህ ኢክላሱን ይወፍቅህ አንተ በምታዘጋጀው እኛን ሀያሉ አላህ ተጠቃሚዎች ያርገር በርታ አላህ ያግዝህ ያ አኪ
سميرة الحبشة
author
ጀዛክ አላህ ክይር
Kabar sied Sied
author
جزاك الله خير
ZdZd ZuZu
author
ማሽአላህ ጀዛከላህ ኸይር ወንድሜ
Yaseen Mohammed
author
መሻአለህ
Hayatu Katio
author
ማሽ አላህ በጣም ጠቃሚ አፕ ነው አላህ ህይር ጀዛቹህን ይክፈላችሁ
Habib Mudi