አዝካር ወል አዳብ በኡስታዝ አቡ አብደላህ
Morning Evening Azkar is an app that teaches daily Duas and Islamic Rituals.
About አዝካር ወል አዳብ በኡስታዝ አቡ አብደላህ
ይህ አፕልኬሽን በውስጡ አዝካር ወል አዳብ በመባል የሚታወቀውን የዚክር እና ዱዓ እንደዚሁም ኢስላማዊ አዳቦች እና ስነስርዓቶችን በተመለከተ የመጡ ሶሒሕ ሐዲሶችን የሚያስተምር ኪታብ ሲሆን በ45 ክፍሎች በኡስታዝ አቡ አብደላህ ኢብን ኸይሩ ተቅርቶ ያለቀውን ሙለ ትምህርት ይዟል ።
አዘጋጅ ዶክተር ሁሴን መሰል አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን አድራሻችን ስልክ 251912767238 ነው።
Similar Apps
ሪያዱ ሷሊሒን ክፍል አንድ
ይህ አፕልኬሽን رياض الصالحين ሪያዱ ሷሊሒን በመባል የሚታወቀውን የኢማሙ ነወውይ ሶሒሕ ሐዲሶች...
የቁርአን አቀራር ጁዝ 30
ይህ አፕልኬሽን የቁርአንን የመጨረሻው ጁዝ በተጅዊድ አቀራር ፣ ለመቅራት በሚመች መልኩ በወንድም...
ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት
ይህ ቃኢደቱ ኑራንያ በኡስታዝ አቡ አብደላህ ኢብን ኸይር የሚለው አፕልኬሽን የሚከተሉት ፋኢዳዎች...
የነብያት ታሪክ ኑሕ እና ኢድሪሥ
ይህ አፕልኬሽን قصص الأنبياء በመባል የሚታወቀውን የነብያት ታሪክ የሚያስተምር ኪታብ ሲሆን በዚህ...
የነብዩ ሙሐመድ ታሪክ خلاصة نور اليقين
ይህ አፕልኬሽን የነብዩ ሙሀመድ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለምን የሕይወት ታሪክ የሚያስተምር የሲራ ኪታብ...
ሹሩጡ ሶላት ኡሱሉ ሰላሳ ኹዝ አቂደተክ
ይህ አፕልኬሽን በውሥጡ ሶስት ኪታቦችን ለመቅራት ያስችላል ።- ሹሩጡ ሶላት በ 10...