200 ሐዲስ ለሒፍዝ በኡስታዝ ሳዳት ከማል
It is an application that allows you to learn 200 Sohih Hadiths.
About 200 ሐዲስ ለሒፍዝ በኡስታዝ ሳዳት ከማል
200 ሐዲስ ለሒፍዝ በቃል ለመሸምደድ የምትባለዋን የሐዲስ መማሪያ ኪታብ ትምህርት ለመቅራት በሚመች መልኩ በኡስታዝ ሳዳት ከማል በ08 ክፍሎች ያለኔት ኪታቡ እየታዬ የተዘጋጀ መማሪያ አፕልኬሽን ነው ።
- አፕልኬሽኑ ኢንተርኔት አይፈልግም ኪታቧን መማር ለምትፈልጉ ሁሉ ከሐዲስ 101 እስከ 200 ወሳኝ የሆኑ ትምህርቶችን ይዟል ።
- ይህ አፕ እንደዚህ ባማረ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።
200 ሐዲስ ለሒፍዝ በኡስታዝ ሳዳት ከማል details
200 ሐዲስ ለሒፍዝ በኡስታዝ ሳዳት ከማል is a free Music & Audio app for Android with 100+ installs on Google Play. It was released on November 14, 2022 and last updated on November 14, 2022. It requires Android 4.1 or later. The app contains ads.
- Category
- Music & Audio
- Installs
- 100+
- Price
- Free
- In-app purchases
- No
- Ads
- Contains ads
- Current version
- 1.0
- Requires Android
- 4.1
- Content rating
- Everyone
- Released
- November 14, 2022
- Last updated
- November 14, 2022
What’s new in 200 ሐዲስ ለሒፍዝ በኡስታዝ ሳዳት ከማል
አፕልኬሽኑን ከወደዳችሁት 5 ኮከቦችን (★★★★★) በመስጠት እንዲሁም ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት ድጋፋችሁን ግለጹልን ፣ ጀዛኩሙሏሁ ኸይር ። እንደዚሁም በተለያዩ የሱና ኡስታዞች ተቀርተው ያለቁ ኪታቦችን ፣ ተፍሲሮችን ፣ እና ሙሓዶራዎችን በአፕልኬሽን መልክ ማሠራት ፣ ፕለይስቶር ላይ ማስጫን ንያው ፍላጎቱ ካላችሁ በዚህ ስልክ ቁጥር 251912767238 ያናግሩን ። ኢስላማዊ አፕልኬችኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን ።
Version 1.0 · Updated November 14, 2022
Alternatives to 200 ሐዲስ ለሒፍዝ በኡስታዝ ሳዳት ከማል
Looking for apps like 200 ሐዲስ ለሒፍዝ በኡስታዝ ሳዳት ከማል? Here are 6 similar Android apps on Google Play. All of them are free to download.
ሪያዱ ሷሊሒን ክፍል አንድ
ይህ አፕልኬሽን رياض الصالحين ሪያዱ ሷሊሒን በመባል የሚታወቀውን የኢማሙ ነወውይ ሶሒሕ ሐዲሶች...
የቁርአን አቀራር ጁዝ 30
ይህ አፕልኬሽን የቁርአንን የመጨረሻው ጁዝ በተጅዊድ አቀራር ፣ ለመቅራት በሚመች መልኩ በወንድም...
ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት
ይህ ቃኢደቱ ኑራንያ በኡስታዝ አቡ አብደላህ ኢብን ኸይር የሚለው አፕልኬሽን የሚከተሉት ፋኢዳዎች...
የነብያት ታሪክ ኑሕ እና ኢድሪሥ
ይህ አፕልኬሽን قصص الأنبياء በመባል የሚታወቀውን የነብያት ታሪክ የሚያስተምር ኪታብ ሲሆን በዚህ...
የነብዩ ሙሐመድ ታሪክ خلاصة نور اليقين
ይህ አፕልኬሽን የነብዩ ሙሀመድ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለምን የሕይወት ታሪክ የሚያስተምር የሲራ ኪታብ...
ሹሩጡ ሶላት ኡሱሉ ሰላሳ ኹዝ አቂደተክ
ይህ አፕልኬሽን በውሥጡ ሶስት ኪታቦችን ለመቅራት ያስችላል ።- ሹሩጡ ሶላት በ 10...
| App | Rating | Price | Installs | Last updated |
|---|---|---|---|---|
| 200 ሐዲስ ለሒፍዝ በኡስታዝ ሳዳት ከማል | – | Free | 100+ | Nov 14, 2022 |
| ሪያዱ ሷሊሒን ክፍል አንድ | – | Free | 10,000+ | Oct 22, 2024 |
| የቁርአን አቀራር ጁዝ 30 | – | Free | 100,000+ | Jul 10, 2025 |
| ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት | – | Free | 100,000+ | Jul 4, 2025 |
| የነብያት ታሪክ ኑሕ እና ኢድሪሥ | – | Free | 100+ | – |
| የነብዩ ሙሐመድ ታሪክ خلاصة نور اليقين | – | Free | 500+ | – |
| ሹሩጡ ሶላት ኡሱሉ ሰላሳ ኹዝ አቂደተክ | – | Free | 50,000+ | Sep 12, 2024 |