Back to Top
የአህባሾች እምነት በሚዛን ላይ Screenshot 0
የአህባሾች እምነት በሚዛን ላይ Screenshot 1
የአህባሾች እምነት በሚዛን ላይ Screenshot 2
የአህባሾች እምነት በሚዛን ላይ Screenshot 3
Free website generator for mobile apps; privacy policy, app-ads.txt support and more... AppPage.net

About የአህባሾች እምነት በሚዛን ላይ

የአሕባሾች እምነት በሚዛን ላይ በሚል ርዕስ የተዘጋጀ አፕልኬሽን ሲሆን በዚህ ርዕስ በሸይኽ አሕመድ አደም የተብራራ ሙሐዶራዎችን በ110 ክፍሎች አጠቃሎ ይዟል ።

- ይህ አፕልኬሽን ስለ አህባሽ አቂዳ በሰፊው ያስተምራል ።
- ሙስሊሞችን ለማጭበርበር የሚኳትኑባቸውን መንገዶች ሁሉ ውድቅ በማድረግ በቁርአን በሀዲስ ማስረጃ ስህተት ላይ መሆናቸውን ያስገነዝባል ።
- የአህባሾች አቂዳ ምን ያህል ከእስልምና የራቁ እና ያፈነገጡ እንደሆኑ በሰፊው ያስተምራል ።
- በ 110 ክፍሎች የቀረበ ሲሆን ምንም አይነት ኢንተርኔት አይጠይቅም ።

- ይህን አፕልኬሽን በመጠቀም ለእርስዎም ለቤተሰብዎም ንቃትዎትን ያዳብሩ ፣ ለአህባሾችም በመላክ ከጥመት መንገድ እንዲመለሱ ሰበብ ሁኑ ፣ ይህንን መልካም እና አስደሳች ስራ ሼር በማድረግ የኸይር ተቋዳሽ እንሁን ።

- በሱና ኡስታዞች መሠል አፕልኬሽኖችን ማሠራት ከፈለጋችሁ በስልክ ቁጥር 251912768238 ያናግሩን ።

Similar Apps

የቁርአን አቀራር ጁዝ 30

የቁርአን አቀራር ጁዝ 30

0.0

ይህ አፕልኬሽን የቁርአንን የመጨረሻው ጁዝ በተጅዊድ አቀራር ፣ ለመቅራት በሚመች መልኩ በወንድም...

ዚክር እና ዱዓ በሸይኽ አህመድ አደም

ዚክር እና ዱዓ በሸይኽ አህመድ አደም

0.0

በዛዱል መዓድ የሱና መድረሳ ትምህርት ቤት በተከታታይ ሲቀርብ የነበረው ዚክር እና ዱዓእ...

ቁርአን ተፍሲር በድምጽ በሸይኽ ሚስባህ ሙስጠፋ

ቁርአን ተፍሲር በድምጽ በሸይኽ ሚስባህ ሙስጠፋ

0.0

ይህ አፕልኬሽን አማርኛ ቁርአን ተፍሲር በድምጽ ያለኔት ቁርአኑ እየታዬ የተዘጋጀ ሲሆን በሸይኽ...

መትኑ ሹሩጢ ሶላት በኡስታዝ ሳዳት ከማል

መትኑ ሹሩጢ ሶላት በኡስታዝ ሳዳት ከማል

0.0

መትኑ ሹሩጢ ሶላት አፕልኬሽን በኡስታዝ ሳዳት ከማል ይህችን ኪታብ በ 7 ክፍሎች...

ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት

ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት

0.0

ይህ ቃኢደቱ ኑራንያ በኡስታዝ አቡ አብደላህ ኢብን ኸይር የሚለው አፕልኬሽን የሚከተሉት ፋኢዳዎች...

ሹሩጡ ሶላት ኡሱሉ ሰላሳ ኹዝ አቂደተክ

ሹሩጡ ሶላት ኡሱሉ ሰላሳ ኹዝ አቂደተክ

0.0

ይህ አፕልኬሽን በውሥጡ ሶስት ኪታቦችን ለመቅራት ያስችላል ።- ሹሩጡ ሶላት በ 10...

author
May ALLAAH bless & reward you & your loved one's abundantly
Khalid Ibnal ISLAM
author
jezakum Allah Kheyren Doctor its amazing app and easy to use
Ikram Bint desalegn
author
መሸአለህ በርተ አለህ ይጭምርል
sman kider
author
ماشاء الله جزاك الله خير
Zbeba Ahmed
author
አሰላም ወአሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
Zaiynab Naser
author
ጀዛከሏሁ ኸይር ያዱክቶር
كون مع الله