ነዋቂደል ኢስላም በኡስታዝ አቡጁወይሪያ
Nawaqidel Islam, the detractors of Islam, a lecture presented by Ustaz Abujuwayria Jamal Muhammad in 53 parts online.
About ነዋቂደል ኢስላም በኡስታዝ አቡጁወይሪያ
ይህ አፕልኬሽን በኡስታዝ አቡጁወይሪያ ጀማል ሙሐመድ የሑረልዒይን የሙስሊም ሴቶች የሱና መድረሳ ኡስታዝ ነዋቂደል አሸራ አስሩ እስልምናን የሚያፈርሱ ነገሮች በሚል ርዕስ በ53 ክፍሎች የተሠጠ ተከታታይ ትምህርት ሲሆን ለአጠቃቀም ምቹ በሆነ መልኩ ሁሉንም ክፍሎች በአንድ አፕልኬሽን ያለኔት ለኡማው በስጦታ መልክ ቀርቦላችኋል ።
- ትምህርቱ ነዋቂደል ኢሥላም የእስልምና አፍራሾች የሚባሉት ነገራቶች ምን ምን እንደሆኑ እና ስለእያንዳንዳቸው በዝርዝር ያስረዳል ።
- የምንሳሳለትን እስልምና በቀላሉ እንዳናጣው ጥንቃቄ ማድረግ ያለብንን ነገራቶች ይጠቁመናል ።
Similar Apps
ሪያዱ ሷሊሒን ክፍል አንድ
ይህ አፕልኬሽን رياض الصالحين ሪያዱ ሷሊሒን በመባል የሚታወቀውን የኢማሙ ነወውይ ሶሒሕ ሐዲሶች...
የቁርአን አቀራር ጁዝ 30
ይህ አፕልኬሽን የቁርአንን የመጨረሻው ጁዝ በተጅዊድ አቀራር ፣ ለመቅራት በሚመች መልኩ በወንድም...
ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት
ይህ ቃኢደቱ ኑራንያ በኡስታዝ አቡ አብደላህ ኢብን ኸይር የሚለው አፕልኬሽን የሚከተሉት ፋኢዳዎች...
የነብያት ታሪክ ኑሕ እና ኢድሪሥ
ይህ አፕልኬሽን قصص الأنبياء በመባል የሚታወቀውን የነብያት ታሪክ የሚያስተምር ኪታብ ሲሆን በዚህ...
የነብዩ ሙሐመድ ታሪክ خلاصة نور اليقين
ይህ አፕልኬሽን የነብዩ ሙሀመድ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለምን የሕይወት ታሪክ የሚያስተምር የሲራ ኪታብ...
ሹሩጡ ሶላት ኡሱሉ ሰላሳ ኹዝ አቂደተክ
ይህ አፕልኬሽን በውሥጡ ሶስት ኪታቦችን ለመቅራት ያስችላል ።- ሹሩጡ ሶላት በ 10...