Back to Top
ሪያዱ ሷሊሒን ክፍል ሁለት Screenshot 0
ሪያዱ ሷሊሒን ክፍል ሁለት Screenshot 1
ሪያዱ ሷሊሒን ክፍል ሁለት Screenshot 2
ሪያዱ ሷሊሒን ክፍል ሁለት Screenshot 3
Free website generator for mobile apps; privacy policy, app-ads.txt support and more... AppPage.net

About ሪያዱ ሷሊሒን ክፍል ሁለት

ይህ አፕልኬሽን رياض الصالحين ሪያዱ ሷሊሒን በመባል የሚታወቀውን የኢማሙ ነወውይ ሶሒሕ ሐዲሶች መማሪያ ኪታብ ሲሆን ሙሉ ሐዲሶቹ በሸይኽ አወል አህመድ አልከሚሴ በ98 ክፍሎች ተቀርቶ ያለቀ ሲሆን ይህም አፕልኬሽን ያለኔት ኪታቡ እየታየ የኪታቡን ግማሽ ቂርአት ይዟል ። ማለትም ከ617ኛው ሐዲስ እስከ 1905ኛው ሐዲስ ድረስ ለመማር ያስችለናል ።

የዚህን ኪታብ የመጀመርያው ክፍል ከሐዲስ 001 እስከ 616 ያለውን ፕለይስቶር ላይ በዚህ ሊንክ ያገኙታል ፦
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.riyada

ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።

Similar Apps

ሪያዱ ሷሊሒን ክፍል አንድ

ሪያዱ ሷሊሒን ክፍል አንድ

0.0

ይህ አፕልኬሽን رياض الصالحين ሪያዱ ሷሊሒን በመባል የሚታወቀውን የኢማሙ ነወውይ ሶሒሕ ሐዲሶች...

የቁርአን አቀራር ጁዝ 30

የቁርአን አቀራር ጁዝ 30

0.0

ይህ አፕልኬሽን የቁርአንን የመጨረሻው ጁዝ በተጅዊድ አቀራር ፣ ለመቅራት በሚመች መልኩ በወንድም...

ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት

ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት

0.0

ይህ ቃኢደቱ ኑራንያ በኡስታዝ አቡ አብደላህ ኢብን ኸይር የሚለው አፕልኬሽን የሚከተሉት ፋኢዳዎች...

የነብያት ታሪክ ኑሕ እና ኢድሪሥ

የነብያት ታሪክ ኑሕ እና ኢድሪሥ

0.0

ይህ አፕልኬሽን قصص الأنبياء በመባል የሚታወቀውን የነብያት ታሪክ የሚያስተምር ኪታብ ሲሆን በዚህ...

ነዋቂደል ኢስላም በኡስታዝ አቡጁወይሪያ

ነዋቂደል ኢስላም በኡስታዝ አቡጁወይሪያ

0.0

ይህ አፕልኬሽን በኡስታዝ አቡጁወይሪያ ጀማል ሙሐመድ የሑረልዒይን የሙስሊም ሴቶች የሱና መድረሳ...

የነብዩ ሙሐመድ ታሪክ خلاصة نور اليقين

የነብዩ ሙሐመድ ታሪክ خلاصة نور اليقين

0.0

ይህ አፕልኬሽን የነብዩ ሙሀመድ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለምን የሕይወት ታሪክ የሚያስተምር የሲራ ኪታብ...

author
Masha Allah
Fatuma Sead
author
በጣም አስተማሪ አፕልኬሽን ነው በርታ
Ahmed Oumer
author
Barakallah Fikum !
rezu abduselam
author
jazkallhe hyre አላህ ይጨምርልህ
Mehub Badru