About ተንቢሃት تنبيهات
ይህ አፕልኬሽን በውስጡ تنبيهات على أحكام تختص بالمؤمنات የተሠኘውን ሴቶችን ብቻ የሚመለከቱ ሸሪዓዊ ድንጋጌዎች በሰፊው የሚያስተምር የሸይኽ ፈውዛን ኪታብ ሲሆን ተንቢሀት በሚል ርዕስ በ81 ክፍሎች በኡስታዝ አቡ አብደላህ ኢብን ኸይሩ ተቀርቶ ያለቀውን ሙሉ ትምህርት ይዟል ።
- ይህንን ኪታብ ለመቅራት ለመማር ላሠባችሁ ኪታቡን እያያችሁ የኡስታዙን ትንታኔ እያዳመጣችሁ ባላችሁበት እውቀትን እንድትቀሥሙ ያደርጋል ።
አዘጋጅ ዶክተር ሁሴን መሰል አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን አድራሻችን ስልክ 251912767238 ነው።
Similar Apps
ሪያዱ ሷሊሒን ክፍል አንድ
ይህ አፕልኬሽን رياض الصالحين ሪያዱ ሷሊሒን በመባል የሚታወቀውን የኢማሙ ነወውይ ሶሒሕ ሐዲሶች...
የቁርአን አቀራር ጁዝ 30
ይህ አፕልኬሽን የቁርአንን የመጨረሻው ጁዝ በተጅዊድ አቀራር ፣ ለመቅራት በሚመች መልኩ በወንድም...
ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት
ይህ ቃኢደቱ ኑራንያ በኡስታዝ አቡ አብደላህ ኢብን ኸይር የሚለው አፕልኬሽን የሚከተሉት ፋኢዳዎች...
የነብያት ታሪክ ኑሕ እና ኢድሪሥ
ይህ አፕልኬሽን قصص الأنبياء በመባል የሚታወቀውን የነብያት ታሪክ የሚያስተምር ኪታብ ሲሆን በዚህ...
የነብዩ ሙሐመድ ታሪክ خلاصة نور اليقين
ይህ አፕልኬሽን የነብዩ ሙሀመድ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለምን የሕይወት ታሪክ የሚያስተምር የሲራ ኪታብ...
ሹሩጡ ሶላት ኡሱሉ ሰላሳ ኹዝ አቂደተክ
ይህ አፕልኬሽን በውሥጡ ሶስት ኪታቦችን ለመቅራት ያስችላል ።- ሹሩጡ ሶላት በ 10...