አቂደቱ አህሉሱነቲ ወልጀመአ በኡስታዝ ሳዳት
Ahlusuneti Woljemea is an application that has a wide range of information about our faith.
About አቂደቱ አህሉሱነቲ ወልጀመአ በኡስታዝ ሳዳት
ይህ አፕልኬሽን አቂደቱ አሕሉሱና ወልጀመዓ የአሕሉሱናዎች እምነት የሚባለውን የሸይኽ ኡሠይሚን የአቂዳ መማሪያ ኪታብ ፣ ለመቅራት በሚመች መልኩ በኡስታዝ ሳዳት ከማል እምነታችን በሚል ርዕሥ በ14 ክፍሎች ከሰፊ ማብራሪያ ጋር የያዘ አፕልኬሽን ነው።
- ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።
Similar Apps
የቁርአን አቀራር ጁዝ 30
ይህ አፕልኬሽን የቁርአንን የመጨረሻው ጁዝ በተጅዊድ አቀራር ፣ ለመቅራት በሚመች መልኩ በወንድም...
ዚክር እና ዱዓ በሸይኽ አህመድ አደም
በዛዱል መዓድ የሱና መድረሳ ትምህርት ቤት በተከታታይ ሲቀርብ የነበረው ዚክር እና ዱዓእ...
ቁርአን ተፍሲር በድምጽ በሸይኽ ሚስባህ ሙስጠፋ
ይህ አፕልኬሽን አማርኛ ቁርአን ተፍሲር በድምጽ ያለኔት ቁርአኑ እየታዬ የተዘጋጀ ሲሆን በሸይኽ...
መትኑ ሹሩጢ ሶላት በኡስታዝ ሳዳት ከማል
መትኑ ሹሩጢ ሶላት አፕልኬሽን በኡስታዝ ሳዳት ከማል ይህችን ኪታብ በ 7 ክፍሎች...
ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት
ይህ ቃኢደቱ ኑራንያ በኡስታዝ አቡ አብደላህ ኢብን ኸይር የሚለው አፕልኬሽን የሚከተሉት ፋኢዳዎች...
ሹሩጡ ሶላት ኡሱሉ ሰላሳ ኹዝ አቂደተክ
ይህ አፕልኬሽን በውሥጡ ሶስት ኪታቦችን ለመቅራት ያስችላል ።- ሹሩጡ ሶላት በ 10...