ቱህፈቱል አጥፋል የተጅዊድ ትምህርት
This is an application that teaches the book of Tajweed known as Tuhfetul Atfal.
About ቱህፈቱል አጥፋል የተጅዊድ ትምህርት
ቱህፈቱል አጥፋል የምትባለዋን የተጅዊድ ኪታብ ትምህርት ለመቅራት በሚመች መልኩ በሸይኽ አሕመድ ሸይኽ ኣደም በ14 ክፍሎች ያለኔት ኪታቡ እየታዬ የተዘጋጀ መማሪያ አፕልኬሽን ነው ።
- አፕልኬሽኑ ኢንተርኔት አይፈልግም ኪታቧን መማር ለምትፈልጉ ሁሉ ፣ ወሳኝ የሆኑ ትምህርቶችን ይዟል ።
- ይህ አፕ እንደዚህ ባማረ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።
Similar Apps
የመልካም ሚስት ባህሪዎች صفات الزوجة
ሲፈቱ ዘውጀቲ ሷሊሐ በመባል የሚታወቀውን የመልካም ሚስት ባህሪዎች በሚል ርዕስ በኡስታዝ አቡሙስሊም...
ቁርአን ተፍሲር በድምጽ በሸይኽ ሚስባህ ሙስጠፋ
ይህ አፕልኬሽን አማርኛ ቁርአን ተፍሲር በድምጽ ያለኔት ቁርአኑ እየታዬ የተዘጋጀ ሲሆን በሸይኽ...
የቁርአን አቀራር ጁዝ 30
ይህ አፕልኬሽን የቁርአንን የመጨረሻው ጁዝ በተጅዊድ አቀራር ፣ ለመቅራት በሚመች መልኩ በወንድም...
እጅግ አስፈላጊ የሑረልዒይን መድረሳ ትምህርቶች
ይህ አፕልኬሽን በኡስታዝ አቡጁወይሪያ ጀማል ሙሐመድ የሑረልዒይን የሙስሊም ሴቶች የሱና መድረሳ...
ዚክር እና ዱዓ በሸይኽ አህመድ አደም
በዛዱል መዓድ የሱና መድረሳ ትምህርት ቤት በተከታታይ ሲቀርብ የነበረው ዚክር እና ዱዓእ...
ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት
ይህ ቃኢደቱ ኑራንያ በኡስታዝ አቡ አብደላህ ኢብን ኸይር የሚለው አፕልኬሽን የሚከተሉት ፋኢዳዎች...