20 ምክሮች ለእህቴ ከማግባቷ በፊት
Ishrune Nasiha Liuhti is an app that contains 20 useful tips for Muslim women to know before marriage.
About 20 ምክሮች ለእህቴ ከማግባቷ በፊት
ሐያ ምክሮች ለእሕቴ ከማግባቷ በፊት በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ሙስሊም ሴቶች ከጋብቻ በፊት ቢያውቋቸው ትርፋማ የሚሆኑባቸው ፣ እንደዚሁም ካገቡም በኃላ ቢያደምጡት ተጠቃሚዎች የሚሆኑበትን 20 ወሳኝ ምክሮች የያዘ አፕልኬሽን ነው ።
ኪታቡን የሚያስተምረን ኡስታዝ አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢብኑ ይማም ሲሆን ምንም አይነት ኢንተርኔት አይፈልግም ።
- ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።
Similar Apps
የመልካም ሚስት ባህሪዎች صفات الزوجة
ሲፈቱ ዘውጀቲ ሷሊሐ በመባል የሚታወቀውን የመልካም ሚስት ባህሪዎች በሚል ርዕስ በኡስታዝ አቡሙስሊም...
ቁርአን ተፍሲር በድምጽ በሸይኽ ሚስባህ ሙስጠፋ
ይህ አፕልኬሽን አማርኛ ቁርአን ተፍሲር በድምጽ ያለኔት ቁርአኑ እየታዬ የተዘጋጀ ሲሆን በሸይኽ...
የቁርአን አቀራር ጁዝ 30
ይህ አፕልኬሽን የቁርአንን የመጨረሻው ጁዝ በተጅዊድ አቀራር ፣ ለመቅራት በሚመች መልኩ በወንድም...
እጅግ አስፈላጊ የሑረልዒይን መድረሳ ትምህርቶች
ይህ አፕልኬሽን በኡስታዝ አቡጁወይሪያ ጀማል ሙሐመድ የሑረልዒይን የሙስሊም ሴቶች የሱና መድረሳ...
ዚክር እና ዱዓ በሸይኽ አህመድ አደም
በዛዱል መዓድ የሱና መድረሳ ትምህርት ቤት በተከታታይ ሲቀርብ የነበረው ዚክር እና ዱዓእ...
ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት
ይህ ቃኢደቱ ኑራንያ በኡስታዝ አቡ አብደላህ ኢብን ኸይር የሚለው አፕልኬሽን የሚከተሉት ፋኢዳዎች...