የላኢላሃ ኢለላህ መስፈርቶች እና የእስልምና አፍራሾች በኡስታዝ ሳዳት ከማል
Full text of Shurutu La ilaha illallah and the book of Nawazal Islam by Ustaz Sadat Kemal
Free website generator for mobile apps; privacy policy, app-ads.txt support and more...
AppPage.net
About የላኢላሃ ኢለላህ መስፈርቶች እና የእስልምና አፍራሾች በኡስታዝ ሳዳት ከማል
የሹሩጡ ላኢላሃ ኢለላህ እና የነዋቂደል ኢስላም ኪታብ ሙሉ ደርስ በኡስታዝ ሳዳት ከማል ያለኔት ለመቅራት በሚመች መልኩ ኪታቡ እየታዬ ጥርት ባለ ድምጽ
Similar Apps
የቁርአን አቀራር ጁዝ 30
ይህ አፕልኬሽን የቁርአንን የመጨረሻው ጁዝ በተጅዊድ አቀራር ፣ ለመቅራት በሚመች መልኩ በወንድም...
ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት
ይህ ቃኢደቱ ኑራንያ በኡስታዝ አቡ አብደላህ ኢብን ኸይር የሚለው አፕልኬሽን የሚከተሉት ፋኢዳዎች...
ቁርአን ተፍሲር በድምጽ በሸይኽ ሚስባህ ሙስጠፋ
ይህ አፕልኬሽን አማርኛ ቁርአን ተፍሲር በድምጽ ያለኔት ቁርአኑ እየታዬ የተዘጋጀ ሲሆን በሸይኽ...
ኡሱሉ ሰላሳ አርበኢን ሀዲስ
ይህ አፕልኬሽን በውስጡ ኡሱሉ ሰላሳ እና አርበኢን ሀዲስ ያለኔት ይዟል ። በኡስታዝ...
ኡሱሉ ሰላሳ በኡስታዝ አወል አብደላህ
ይህ አፕልኬሽን ኡሡሉ ሠላሳ የምትባለዋን የአቂዳ ኪታብ ፣ ለመቅራት በሚመች መልኩ በኡስታዝ...
Quran Asma Huda Juz 30
የ30ኛው ጁዝ ቂርአት ለጀማሪዎች ከተጅዊድ ጋር በቃሪእ አስማ ሁዳ ቁርአንን ደስ በሚል...
ጀዛኩመሏሁ ኽይረን በርቱ
መሸ አለህ አለህ ይጠብቅህ ወንድማችን
ጀዛከሏህ ኸይረን ጀዛ ኡስታዛችን ወንድማችን አቡ ኑህ ከአሏህ በታች ባንተ ምክንያት ስንት እህት ወንድሞች ከሽርክና ከቢድአ አሮንቃ ወጥተዋል አልሃምዱሊላህ ካንተ ስንት ነገሮችን ተምረናል እኛንም ሰምተውም አንብበውም ከሚጠቀሙ ባሮቹ አሏህ ያድርገን አንተም አሏህ ይጠብቅህ
ማሻአላህ በጣም ጠቃሚ የሆነ የኪታብ አፕልኬሽን ነው ጀዛከሏሁ ኸይር
ማሻ አላህ ጀዛክ አላሁ ኻይራን
ጀዛከላሁ ኸይረን ወንድማችን ሳዳት ከማል አላህ ዕድሜህን ያርዝምልን ከፍትህም ከኃላህም ከምገጥሙህ ሸረኞች ሁሉ አላህ ጋሻ ይሁልንህ