ሪሳለቱል ሒጃብ በሸይኽ አህመድ አደም
It is a book called Rislatul Hijab which teaches about hijab and niqab and it was completed by Sheikh Ahmed Adam.
About ሪሳለቱል ሒጃብ በሸይኽ አህመድ አደም
ይህ አፕልኬችን ሪሳለቱል ሒጃብ የምትባለዋን ኪታብ ለመቅራት በሚመች መልኩ ሸይኽ አህመድ አደም በ09 ክፍሎች ያለኔት ኪታቡ እየታዬ የተዘጋጀ መማሪያ አፕልኬሽን ነው ።
- አፕልኬሽኑ ምንም አይነት ኢንተርኔት አይጠይቅም ስለ ሒጃብ ፣ ስለ ኒቃብ እንደዚሁም አጠቃላይ የሙስሊም ሴቶች አለባበስ ምን መምሰል እንዳለበት የሚያስተምሩ ወሳኝ የሆኑ ትምህርቶችን ይዟል ።
- አፕልኬሽኑ ምንም አይነት ክፍያ አይጠይቅም ፣ ይህ አፕ ባማረ መልክ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ +251912767238 ያገኙናል ።
Similar Apps
የቁርአን አቀራር ጁዝ 30
ይህ አፕልኬሽን የቁርአንን የመጨረሻው ጁዝ በተጅዊድ አቀራር ፣ ለመቅራት በሚመች መልኩ በወንድም...
ዚክር እና ዱዓ በሸይኽ አህመድ አደም
በዛዱል መዓድ የሱና መድረሳ ትምህርት ቤት በተከታታይ ሲቀርብ የነበረው ዚክር እና ዱዓእ...
ቁርአን ተፍሲር በድምጽ በሸይኽ ሚስባህ ሙስጠፋ
ይህ አፕልኬሽን አማርኛ ቁርአን ተፍሲር በድምጽ ያለኔት ቁርአኑ እየታዬ የተዘጋጀ ሲሆን በሸይኽ...
መትኑ ሹሩጢ ሶላት በኡስታዝ ሳዳት ከማል
መትኑ ሹሩጢ ሶላት አፕልኬሽን በኡስታዝ ሳዳት ከማል ይህችን ኪታብ በ 7 ክፍሎች...
ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት
ይህ ቃኢደቱ ኑራንያ በኡስታዝ አቡ አብደላህ ኢብን ኸይር የሚለው አፕልኬሽን የሚከተሉት ፋኢዳዎች...
ሹሩጡ ሶላት ኡሱሉ ሰላሳ ኹዝ አቂደተክ
ይህ አፕልኬሽን በውሥጡ ሶስት ኪታቦችን ለመቅራት ያስችላል ።- ሹሩጡ ሶላት በ 10...