የሴቶች ሚና በእስልምና
It was completed in 18 parts by Ustaz Abu Abdullah Ibn Khairu under the title of women's significant role in reforming society.
About የሴቶች ሚና በእስልምና
ማህበረሰብን ለማስተካከል የሴቶች ጉልህ ሚና በሚል ርዕስ የተዘጋጀ አፕልኬሽን ሲሆን ደውሩል መርዓ ፊኢስላሒል ሙጅተመእ የተሠኘችዋን በሴቶች ላይ የምታተኩር ኪታብ በኡስታዝ አቡአብደላህ ኢብን ኸይሩ በ18 ክፍሎች ከሠፊ ማብራሪያ ጋር ለመቅራት ያስችለናል ።
- አፕልኬሽኑ ኢንተርኔት አይፈልግም ኪታቧን መማር ለምትፈልጉ ሁሉ ፣ ወሳኝ የሆኑ ትምህርቶችን ይዟል ።
- ይህ አፕ እንደዚህ ባማረ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።
የሴቶች ሚና በእስልምና details
የሴቶች ሚና በእስልምና is a free Books & Reference app for Android with 50+ installs on Google Play and a 5.0/5 average rating from 1 rating. It was released on September 23, 2022 and last updated on October 4, 2022. It requires Android 4.1 or later. The app contains ads.
- Category
- Books & Reference
- Rating
- 5.0 / 5 (1 rating)
- Installs
- 50+
- Price
- Free
- In-app purchases
- No
- Ads
- Contains ads
- Current version
- 1.0
- Requires Android
- 4.1
- Content rating
- Everyone
- Released
- September 23, 2022
- Last updated
- October 4, 2022
What’s new in የሴቶች ሚና በእስልምና
አፕልኬሽኑን ከወደዳችሁት 5 ኮከቦችን (★★★★★) በመስጠት እንዲሁም ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት ድጋፋችሁን ግለጹልን ፣ ጀዛኩሙሏሁ ኸይር ። እንደዚሁም በተለያዩ የሱና ኡስታዞች ተቀርተው ያለቁ ኪታቦችን ፣ ተፍሲሮችን ፣ እና ሙሓዶራዎችን በአፕልኬሽን መልክ ማሠራት ፣ ፕለይስቶር ላይ ማስጫን ንያው ፍላጎቱ ካላችሁ በዚህ ስልክ ቁጥር 251912768238 ያናግሩን ።
Version 1.0 · Updated October 4, 2022
Similar Apps
የቁርአን አቀራር ጁዝ 30
ይህ አፕልኬሽን የቁርአንን የመጨረሻው ጁዝ በተጅዊድ አቀራር ፣ ለመቅራት በሚመች መልኩ በወንድም...
ዚክር እና ዱዓ በሸይኽ አህመድ አደም
በዛዱል መዓድ የሱና መድረሳ ትምህርት ቤት በተከታታይ ሲቀርብ የነበረው ዚክር እና ዱዓእ...
ቁርአን ተፍሲር በድምጽ በሸይኽ ሚስባህ ሙስጠፋ
ይህ አፕልኬሽን አማርኛ ቁርአን ተፍሲር በድምጽ ያለኔት ቁርአኑ እየታዬ የተዘጋጀ ሲሆን በሸይኽ...
መትኑ ሹሩጢ ሶላት በኡስታዝ ሳዳት ከማል
መትኑ ሹሩጢ ሶላት አፕልኬሽን በኡስታዝ ሳዳት ከማል ይህችን ኪታብ በ 7 ክፍሎች...
ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት
ይህ ቃኢደቱ ኑራንያ በኡስታዝ አቡ አብደላህ ኢብን ኸይር የሚለው አፕልኬሽን የሚከተሉት ፋኢዳዎች...
ሹሩጡ ሶላት ኡሱሉ ሰላሳ ኹዝ አቂደተክ
ይህ አፕልኬሽን በውሥጡ ሶስት ኪታቦችን ለመቅራት ያስችላል ።- ሹሩጡ ሶላት በ 10...