Free website generator for mobile apps; privacy policy, app-ads.txt support and more...
AppPage.net
About ምክር ለሴቶች መውኢዞቱ ኒሳእ
ይህ አፕልኬሽን በውስጡ መውኢዞቱ ኒሳእ ምክር ለሴቶች በመባል የሚታወቀውን ሴት ልጆቻችንን ፣ እህቶቻችንን ፣ እናቶቻችንን ለመምከር የተዘጋጀ ኪታብ ሲሆን በ23 ክፍሎች በኡስታዝ አቡሙስሊም ዑመር ሀሰን አል አሩሲ ተቀርቶ ያለቀውን ሙሉ ትምህርት ይዟል ።
- ይህንን ኪታብ ለመቅራት ለመማር ላሠባችሁ ኪታቡን እያያችሁ የኡስታዙን ትንታኔ እያዳመጣችሁ ባላችሁበት እውቀትን እንድትቀሥሙ ያደርጋል ።
Similar Apps
ሪያዱ ሷሊሒን ክፍል አንድ
ይህ አፕልኬሽን رياض الصالحين ሪያዱ ሷሊሒን በመባል የሚታወቀውን የኢማሙ ነወውይ ሶሒሕ ሐዲሶች...
የቁርአን አቀራር ጁዝ 30
ይህ አፕልኬሽን የቁርአንን የመጨረሻው ጁዝ በተጅዊድ አቀራር ፣ ለመቅራት በሚመች መልኩ በወንድም...
ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት
ይህ ቃኢደቱ ኑራንያ በኡስታዝ አቡ አብደላህ ኢብን ኸይር የሚለው አፕልኬሽን የሚከተሉት ፋኢዳዎች...
የነብያት ታሪክ ኑሕ እና ኢድሪሥ
ይህ አፕልኬሽን قصص الأنبياء በመባል የሚታወቀውን የነብያት ታሪክ የሚያስተምር ኪታብ ሲሆን በዚህ...
የነብዩ ሙሐመድ ታሪክ خلاصة نور اليقين
ይህ አፕልኬሽን የነብዩ ሙሀመድ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለምን የሕይወት ታሪክ የሚያስተምር የሲራ ኪታብ...
ሹሩጡ ሶላት ኡሱሉ ሰላሳ ኹዝ አቂደተክ
ይህ አፕልኬሽን በውሥጡ ሶስት ኪታቦችን ለመቅራት ያስችላል ።- ሹሩጡ ሶላት በ 10...
👍
ዶክተር ሁሴን ጀዛክላሁ ኸይር ወንድማችን ኡስታዛችንንም አላህ ረጂም ዕድሜ ከሙሉ ጤና ርዝቅ ጋር አላህያቆይልን አላህ መልካም ስራችሁን እጥፍ ድርብ አድርጎ ዱኒያ ወል አኺራ ሚንዳችሁን የክፈላችሁ። የምንግዜም ዱአየ ነዉ
በርቱው
ሽኩረን ጀዛኩም አላህ ኸየር ምርጥ አፕ
Mashallhe Jazkallhe hyre