ኩን ሰለፍዬን አለል ጃዳሕ ክፍል አንድ
Kun Selafyen Allel Jadah is an educational Kitab application prepared under the title Be Really Salafi Hun.
About ኩን ሰለፍዬን አለል ጃዳሕ ክፍል አንድ
ይህ አፕልኬሽን كن سلفيا على الجادة ኩን ሰለፍየን አለል ጃዳሕ በመባል የሚታወቀውን የምር ሰለፍይ ሁን በሚል ርዕስ የሚያስተምር ኪታብ ሲሆን በዚህ አፕልኬሽን ከክፍል 01 እስከ 50 ድረስ ያለኔት ኪታቡ አየታዬ በኡስታዝ ኸድር አህመድ አልከሚሴ ተቀርቶ ያለቀውን ግማሽ ቂርአት ይዟል ።
የዚህን ኪታብ ቀጣይ ክፍል ፕለይስቶር ላይ በዚህ ሊንክ ያገኙታል ፦
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.kunselefyenb
ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።
Similar Apps
ሪያዱ ሷሊሒን ክፍል አንድ
ይህ አፕልኬሽን رياض الصالحين ሪያዱ ሷሊሒን በመባል የሚታወቀውን የኢማሙ ነወውይ ሶሒሕ ሐዲሶች...
የቁርአን አቀራር ጁዝ 30
ይህ አፕልኬሽን የቁርአንን የመጨረሻው ጁዝ በተጅዊድ አቀራር ፣ ለመቅራት በሚመች መልኩ በወንድም...
ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት
ይህ ቃኢደቱ ኑራንያ በኡስታዝ አቡ አብደላህ ኢብን ኸይር የሚለው አፕልኬሽን የሚከተሉት ፋኢዳዎች...
የነብያት ታሪክ ኑሕ እና ኢድሪሥ
ይህ አፕልኬሽን قصص الأنبياء በመባል የሚታወቀውን የነብያት ታሪክ የሚያስተምር ኪታብ ሲሆን በዚህ...
ነዋቂደል ኢስላም በኡስታዝ አቡጁወይሪያ
ይህ አፕልኬሽን በኡስታዝ አቡጁወይሪያ ጀማል ሙሐመድ የሑረልዒይን የሙስሊም ሴቶች የሱና መድረሳ...
የነብዩ ሙሐመድ ታሪክ خلاصة نور اليقين
ይህ አፕልኬሽን የነብዩ ሙሀመድ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለምን የሕይወት ታሪክ የሚያስተምር የሲራ ኪታብ...