አቂደቱ ሰለፍ ወአስሓቡል ሐዲስ በኡስታዝ ኸድር
Aqeedah textbook known as Aqidah Salaf Waashabul Hadith without internet
About አቂደቱ ሰለፍ ወአስሓቡል ሐዲስ በኡስታዝ ኸድር
ይህ አፕልኬሽን عقيدة السلف وأصحاب الحديث አቂደቱ ሠለፍ ወአስሃቡል ሐዲስ በመባል የሚታወቀው የአቂዳ መማሪያ ኪታብ ሲሆን ሙሉ ቂርአቱ በሸይኽ ኸድር አህመድ አልከሚሴ በ48 ክፍሎች ተቀርቶ በአፕልኬሽን ቀርቧል ።
ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።
Similar Apps
ሪያዱ ሷሊሒን ክፍል አንድ
ይህ አፕልኬሽን رياض الصالحين ሪያዱ ሷሊሒን በመባል የሚታወቀውን የኢማሙ ነወውይ ሶሒሕ ሐዲሶች...
የቁርአን አቀራር ጁዝ 30
ይህ አፕልኬሽን የቁርአንን የመጨረሻው ጁዝ በተጅዊድ አቀራር ፣ ለመቅራት በሚመች መልኩ በወንድም...
ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት
ይህ ቃኢደቱ ኑራንያ በኡስታዝ አቡ አብደላህ ኢብን ኸይር የሚለው አፕልኬሽን የሚከተሉት ፋኢዳዎች...
የነብያት ታሪክ ኑሕ እና ኢድሪሥ
ይህ አፕልኬሽን قصص الأنبياء በመባል የሚታወቀውን የነብያት ታሪክ የሚያስተምር ኪታብ ሲሆን በዚህ...
ነዋቂደል ኢስላም በኡስታዝ አቡጁወይሪያ
ይህ አፕልኬሽን በኡስታዝ አቡጁወይሪያ ጀማል ሙሐመድ የሑረልዒይን የሙስሊም ሴቶች የሱና መድረሳ...
የነብዩ ሙሐመድ ታሪክ خلاصة نور اليقين
ይህ አፕልኬሽን የነብዩ ሙሀመድ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለምን የሕይወት ታሪክ የሚያስተምር የሲራ ኪታብ...