ረውደቱል ባዲኢን የጀማሪዎች ጨፌ
An application that teaches 122 Sahih Hadiths by Ustaz Khadr Ahmed Al Misee.
About ረውደቱል ባዲኢን የጀማሪዎች ጨፌ
ይህ አፕ ረውደቱል ባዲዒን በመባል የሚታወቀውን ለኪታብ ጀማሪዎች የሀዲስ መማሪያ ኪታብ ሲሆን ኪታቡን የሚያስተምረን ኡስታዝ ኸድር አህመድ አል ከሚሴ ሲሆን ምንም አይነት ኢንተርኔት አይፍልግም ።
- ኪታቡን እየተመለከትን ድምፁን እያዳመጥን ፣ መልእክቱን በቀላሉ ለመረዳት የሚያግዝ አፕልኬሽን ነው ።
- ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።
Similar Apps
ሪያዱ ሷሊሒን ክፍል አንድ
ይህ አፕልኬሽን رياض الصالحين ሪያዱ ሷሊሒን በመባል የሚታወቀውን የኢማሙ ነወውይ ሶሒሕ ሐዲሶች...
የቁርአን አቀራር ጁዝ 30
ይህ አፕልኬሽን የቁርአንን የመጨረሻው ጁዝ በተጅዊድ አቀራር ፣ ለመቅራት በሚመች መልኩ በወንድም...
ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት
ይህ ቃኢደቱ ኑራንያ በኡስታዝ አቡ አብደላህ ኢብን ኸይር የሚለው አፕልኬሽን የሚከተሉት ፋኢዳዎች...
የነብያት ታሪክ ኑሕ እና ኢድሪሥ
ይህ አፕልኬሽን قصص الأنبياء በመባል የሚታወቀውን የነብያት ታሪክ የሚያስተምር ኪታብ ሲሆን በዚህ...
የነብዩ ሙሐመድ ታሪክ خلاصة نور اليقين
ይህ አፕልኬሽን የነብዩ ሙሀመድ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለምን የሕይወት ታሪክ የሚያስተምር የሲራ ኪታብ...
ሹሩጡ ሶላት ኡሱሉ ሰላሳ ኹዝ አቂደተክ
ይህ አፕልኬሽን በውሥጡ ሶስት ኪታቦችን ለመቅራት ያስችላል ።- ሹሩጡ ሶላት በ 10...