አልዋጂባት አልሙተሐቲማት ማወቅ ያለብን ትምህርት
It allows us to learn the book of Aqeedah called Alwajibat Almutahatimat by Ustaz Sadat Kemal in a way that is suitable for reading.
About አልዋጂባት አልሙተሐቲማት ማወቅ ያለብን ትምህርት
ይህ አፕልኬሽን አልዋጂባት አልሙተሐቲማት በእያንዳንዱ ሙስሊም ላይ ማወቁ ግዴታ የሆነበትን ትምህርቶች በሰፊው የምታስተምር የአቂዳ ኪታብ ፣ ለመቅራት በሚመች መልኩ በኡስታዝ ሳዳት ከማል በ11 ክፍሎች ያለኔት ኪታቡ እየታዬ የተዘጋጀ መማሪያ አፕልኬሽን ነው ።
- አፕልኬሽኑ ኢንተርኔት አይፈልግም እያንዳንዱ ሙስሊም ማወቅ ግድ የሚለውን ወሳኝ የሆኑ ትምህርቶችን ይዟል ።
- ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።
Similar Apps
የመልካም ሚስት ባህሪዎች صفات الزوجة
ሲፈቱ ዘውጀቲ ሷሊሐ በመባል የሚታወቀውን የመልካም ሚስት ባህሪዎች በሚል ርዕስ በኡስታዝ አቡሙስሊም...
ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት
ይህ ቃኢደቱ ኑራንያ በኡስታዝ አቡ አብደላህ ኢብን ኸይር የሚለው አፕልኬሽን የሚከተሉት ፋኢዳዎች...
ቁርአን ተፍሲር በድምጽ በሸይኽ ሚስባህ ሙስጠፋ
ይህ አፕልኬሽን አማርኛ ቁርአን ተፍሲር በድምጽ ያለኔት ቁርአኑ እየታዬ የተዘጋጀ ሲሆን በሸይኽ...
ሹሩጡ ሶላት ኡሱሉ ሰላሳ ኹዝ አቂደተክ
ይህ አፕልኬሽን በውሥጡ ሶስት ኪታቦችን ለመቅራት ያስችላል ።- ሹሩጡ ሶላት በ 10...
እጅግ አስፈላጊ የሑረልዒይን መድረሳ ትምህርቶች
ይህ አፕልኬሽን በኡስታዝ አቡጁወይሪያ ጀማል ሙሐመድ የሑረልዒይን የሙስሊም ሴቶች የሱና መድረሳ...
ዚክር እና ዱዓ በሸይኽ አህመድ አደም
በዛዱል መዓድ የሱና መድረሳ ትምህርት ቤት በተከታታይ ሲቀርብ የነበረው ዚክር እና ዱዓእ...