Back to Top
ይህ ነው እምነታችን ጥሪያችን Screenshot 0
ይህ ነው እምነታችን ጥሪያችን Screenshot 1
ይህ ነው እምነታችን ጥሪያችን Screenshot 2
ይህ ነው እምነታችን ጥሪያችን Screenshot 3
Free website generator for mobile apps; privacy policy, app-ads.txt support and more... AppPage.net

About ይህ ነው እምነታችን ጥሪያችን

ሐዚሒ ደእወቱና ወአቂደቱና በመባል የምትታወቀዋን ኪታብ ይህ ነው ጥሪያችን እምነታችን በሚል ርዕስ የተዘጋጀ አፕልኬሽን ሲሆን በዚህ ርዕስ በኡስታዝ ኸድር አህመድ አል ከሚሴ በ22 ክፍሎች የተብራራ ኪታብ አጠቃሎ ይዟል ።

- ይህ አፕልኬሽን ስለ ትክክለኛ አቂዳ ያስተምራል ።

- ምንም አይነት ኢንተርኔት አይጠይቅም ።

- ይህን አፕልኬሽን በመጠቀም ለእርስዎም ለቤተሰብዎም ንቃትዎትን ያዳብሩ ፣ ይህንን መልካም እና አስደሳች ስራ ሼር በማድረግ የኸይር ተቋዳሽ እንሁን ።

- እንደዚሁም በተለያዩ የሱና ኡስታዞች ተቀርተው ያለቁ ኪታቦችን ፣ ተፍሲሮችን ፣ እና ሙሓዶሮዎችን በአፕልኬሽን መልክ ማሠራት ፣ ፕለይስቶር ላይ ማስጫን ከፈለጋችሁ በዚህ በስልክ ቁጥር +251912768238 ያናግሩን ።

Similar Apps

ሪያዱ ሷሊሒን ክፍል አንድ

ሪያዱ ሷሊሒን ክፍል አንድ

0.0

ይህ አፕልኬሽን رياض الصالحين ሪያዱ ሷሊሒን በመባል የሚታወቀውን የኢማሙ ነወውይ ሶሒሕ ሐዲሶች...

የቁርአን አቀራር ጁዝ 30

የቁርአን አቀራር ጁዝ 30

0.0

ይህ አፕልኬሽን የቁርአንን የመጨረሻው ጁዝ በተጅዊድ አቀራር ፣ ለመቅራት በሚመች መልኩ በወንድም...

ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት

ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት

0.0

ይህ ቃኢደቱ ኑራንያ በኡስታዝ አቡ አብደላህ ኢብን ኸይር የሚለው አፕልኬሽን የሚከተሉት ፋኢዳዎች...

የነብያት ታሪክ ኑሕ እና ኢድሪሥ

የነብያት ታሪክ ኑሕ እና ኢድሪሥ

0.0

ይህ አፕልኬሽን قصص الأنبياء በመባል የሚታወቀውን የነብያት ታሪክ የሚያስተምር ኪታብ ሲሆን በዚህ...

የነብዩ ሙሐመድ ታሪክ خلاصة نور اليقين

የነብዩ ሙሐመድ ታሪክ خلاصة نور اليقين

0.0

ይህ አፕልኬሽን የነብዩ ሙሀመድ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለምን የሕይወት ታሪክ የሚያስተምር የሲራ ኪታብ...

ሹሩጡ ሶላት ኡሱሉ ሰላሳ ኹዝ አቂደተክ

ሹሩጡ ሶላት ኡሱሉ ሰላሳ ኹዝ አቂደተክ

0.0

ይህ አፕልኬሽን በውሥጡ ሶስት ኪታቦችን ለመቅራት ያስችላል ።- ሹሩጡ ሶላት በ 10...

author
ጀዛኩም አላሁ ህይር
الحمد لله على كل حال
author
ሽኩረን ጀዛኩምላህ ኸየር ምርጥ አፕ
Hikmu Seid
author
جزاك الله خير 👍
ZdZd ZuZu
author
ጀዛኩሙላሁ ኸይራ በርታ
Mehub Badru