العقيدة الواسطية አቂደቱል ዋሲጥያ
Aqidetul Wasitiya by Ustaz Jamal Yusuf is a completed book with 60 chapters.
About العقيدة الواسطية አቂደቱል ዋሲጥያ
ይህ አፕልኬሽን በውስጡ العقيدة الواسطية አቂደቱል ዋሲጢያ የተሠኘውን የአቂዳ መማሪያ ኪታብ ሲሆን በ60 ክፍሎች በኡስታዝ ጀማል ዩሱፍ ተቀርቶ ያለቀውን ሙሉ ትምህርት ይዟል ።
- ይህንን ኪታብ ለመቅራት ለመማር ላሠባችሁ ኪታቡን እያያችሁ የኡስታዙን ትንታኔ እያዳመጣችሁ ባላችሁበት እውቀትን እንድትቀሥሙ ያደርጋል ።
አዘጋጅ ዶክተር ሁሴን መሰል አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን አድራሻችን ስልክ 251912767238 ነው።
Similar Apps
ሪያዱ ሷሊሒን ክፍል አንድ
ይህ አፕልኬሽን رياض الصالحين ሪያዱ ሷሊሒን በመባል የሚታወቀውን የኢማሙ ነወውይ ሶሒሕ ሐዲሶች...
የቁርአን አቀራር ጁዝ 30
ይህ አፕልኬሽን የቁርአንን የመጨረሻው ጁዝ በተጅዊድ አቀራር ፣ ለመቅራት በሚመች መልኩ በወንድም...
ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት
ይህ ቃኢደቱ ኑራንያ በኡስታዝ አቡ አብደላህ ኢብን ኸይር የሚለው አፕልኬሽን የሚከተሉት ፋኢዳዎች...
የነብያት ታሪክ ኑሕ እና ኢድሪሥ
ይህ አፕልኬሽን قصص الأنبياء በመባል የሚታወቀውን የነብያት ታሪክ የሚያስተምር ኪታብ ሲሆን በዚህ...
የነብዩ ሙሐመድ ታሪክ خلاصة نور اليقين
ይህ አፕልኬሽን የነብዩ ሙሀመድ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለምን የሕይወት ታሪክ የሚያስተምር የሲራ ኪታብ...
ሹሩጡ ሶላት ኡሱሉ ሰላሳ ኹዝ አቂደተክ
ይህ አፕልኬሽን በውሥጡ ሶስት ኪታቦችን ለመቅራት ያስችላል ።- ሹሩጡ ሶላት በ 10...