Back to Top
ሪያዱ ሷሊሒን ክፍል አንድ Screenshot 0
ሪያዱ ሷሊሒን ክፍል አንድ Screenshot 1
ሪያዱ ሷሊሒን ክፍል አንድ Screenshot 2
ሪያዱ ሷሊሒን ክፍል አንድ Screenshot 3
Free website generator for mobile apps; privacy policy, app-ads.txt support and more... AppPage.net

About ሪያዱ ሷሊሒን ክፍል አንድ

ይህ አፕልኬሽን رياض الصالحين ሪያዱ ሷሊሒን በመባል የሚታወቀውን የኢማሙ ነወውይ ሶሒሕ ሐዲሶች መማሪያ ኪታብ ሲሆን ሙሉ ሐዲሶቹ በሸይኽ አወል አህመድ አልከሚሴ በ98 ክፍሎች ተቀርቶ ማለቁ ይታወቃል ። ለአጠቃቀም ምቹ ይሆን ዘንድ በሁለት አፕልኬሽን ያለኔት ኪታቡ እየታየ ሙሉ ኪታቡ የተዘጋጀ ሲሆን ይህም አፕልኬሽን ሪያዱ ሷሊሂን ኪታብ ከግማሽ በታች ያለውን ቂርአት ይዟል ። ማለትም ከ1ኛው ሐዲስ እስከ 616ኛው ሐዲስ ድረስ ለመማር ያስችለናል ።

የዚህን ኪታብ ቀጣይ ክፍል የኪታቡ ከግማሽ በላይ ያለው ከሐዲስ 617 እስከ መጨረሻው ደግሞ ፕለይስቶር ላይ በዚህ ሊንክ ያገኙታል ፦
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.riyadb

ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።

Similar Apps

ሪያዱ ሷሊሒን ክፍል አንድ

ሪያዱ ሷሊሒን ክፍል አንድ

0.0

ይህ አፕልኬሽን رياض الصالحين ሪያዱ ሷሊሒን በመባል የሚታወቀውን የኢማሙ ነወውይ ሶሒሕ ሐዲሶች...

የቁርአን አቀራር ጁዝ 30

የቁርአን አቀራር ጁዝ 30

0.0

ይህ አፕልኬሽን የቁርአንን የመጨረሻው ጁዝ በተጅዊድ አቀራር ፣ ለመቅራት በሚመች መልኩ በወንድም...

ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት

ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት

0.0

ይህ ቃኢደቱ ኑራንያ በኡስታዝ አቡ አብደላህ ኢብን ኸይር የሚለው አፕልኬሽን የሚከተሉት ፋኢዳዎች...

የነብያት ታሪክ ኑሕ እና ኢድሪሥ

የነብያት ታሪክ ኑሕ እና ኢድሪሥ

0.0

ይህ አፕልኬሽን قصص الأنبياء በመባል የሚታወቀውን የነብያት ታሪክ የሚያስተምር ኪታብ ሲሆን በዚህ...

ነዋቂደል ኢስላም በኡስታዝ አቡጁወይሪያ

ነዋቂደል ኢስላም በኡስታዝ አቡጁወይሪያ

0.0

ይህ አፕልኬሽን በኡስታዝ አቡጁወይሪያ ጀማል ሙሐመድ የሑረልዒይን የሙስሊም ሴቶች የሱና መድረሳ...

የነብዩ ሙሐመድ ታሪክ خلاصة نور اليقين

የነብዩ ሙሐመድ ታሪክ خلاصة نور اليقين

0.0

ይህ አፕልኬሽን የነብዩ ሙሀመድ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለምን የሕይወት ታሪክ የሚያስተምር የሲራ ኪታብ...

author
ጀዚከላህ ኸይር እልህ ይጨምርልህ፡፡
Ummu Dina
author
ማሻአላህ
habib aab
author
በጣም ምርጥ አስተማሪ አፕልኬሽን ነው በርታ
Ahmed Oumer
author
ጀዛኹሙሏሁ ኸይራ ሁሴን
ኢብኑ ተይሚያ የሱና ሚዲያ
author
Shukren !
rezu abduselam
author
Jazakallahu khayran
bedru aragaw