Back to Top
የአህባሾች ብዥታ በሱና ብርሐን ሲመታ Screenshot 0
የአህባሾች ብዥታ በሱና ብርሐን ሲመታ Screenshot 1
የአህባሾች ብዥታ በሱና ብርሐን ሲመታ Screenshot 2
የአህባሾች ብዥታ በሱና ብርሐን ሲመታ Screenshot 3
Free website generator for mobile apps; privacy policy, app-ads.txt support and more... AppPage.net

About የአህባሾች ብዥታ በሱና ብርሐን ሲመታ

በሑረልዒይን የሙስሊም ሴቶች የሱና መድረሳ በተከታታይ ሲቀርብ የነበረው ከሽፉል ገዋሽ አንተልቢሲ ጀማአቲል አሕባሽ የአህባሾች ማምታቻና ብዥታ
በሱና ብርሃን ሲመታ በሚል ርዕስ በ90 ክፍሎች ሲሠጥ የነበረው ትምህርት እና መውሊድ ድብን ያለ ቢድአ ነው በሚል ርዕሥ በ10 ክፍሎች የተጠናቀቀ መሆኑ ይታወሳል ። አሁን ደግሞ ለዓለም ሙስሊም እህት ወንድሞች እናት አባቶች ቤታቸው ቁጭ ብለው ደርሱን ያዳምጡ ዘንድ አንድ ጊዜ አፑን ካወረዱት ኢንተርኔት በማያስፈልግ መልኩ የሚሰራ አፕሌኬሽን ተዘጋጅቷል ።

- መድረሳችን በስጦታ መልኩ አበርክታላችዃለች ፣ ከእናንተ የሚጠበቀው ላልደረሳቸው ሼር ሼር በማድረግ ለወዳጅ ዘምድዎ ማዳረስ ብቻ ነው።

- በተለይ ሐገር ቤት ላሉ ቤተሰቦቻችን በዳታ ለሚቸገሩ ይህ አፕ አንድ ጊዜ ካወረዱት አፑ ዳታ አያስፈልገውም ሼር አድርጉላቸው ።

- ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።

Similar Apps

ሪያዱ ሷሊሒን ክፍል አንድ

ሪያዱ ሷሊሒን ክፍል አንድ

0.0

ይህ አፕልኬሽን رياض الصالحين ሪያዱ ሷሊሒን በመባል የሚታወቀውን የኢማሙ ነወውይ ሶሒሕ ሐዲሶች...

የቁርአን አቀራር ጁዝ 30

የቁርአን አቀራር ጁዝ 30

0.0

ይህ አፕልኬሽን የቁርአንን የመጨረሻው ጁዝ በተጅዊድ አቀራር ፣ ለመቅራት በሚመች መልኩ በወንድም...

ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት

ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት

0.0

ይህ ቃኢደቱ ኑራንያ በኡስታዝ አቡ አብደላህ ኢብን ኸይር የሚለው አፕልኬሽን የሚከተሉት ፋኢዳዎች...

የነብያት ታሪክ ኑሕ እና ኢድሪሥ

የነብያት ታሪክ ኑሕ እና ኢድሪሥ

0.0

ይህ አፕልኬሽን قصص الأنبياء በመባል የሚታወቀውን የነብያት ታሪክ የሚያስተምር ኪታብ ሲሆን በዚህ...

የነብዩ ሙሐመድ ታሪክ خلاصة نور اليقين

የነብዩ ሙሐመድ ታሪክ خلاصة نور اليقين

0.0

ይህ አፕልኬሽን የነብዩ ሙሀመድ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለምን የሕይወት ታሪክ የሚያስተምር የሲራ ኪታብ...

ሹሩጡ ሶላት ኡሱሉ ሰላሳ ኹዝ አቂደተክ

ሹሩጡ ሶላት ኡሱሉ ሰላሳ ኹዝ አቂደተክ

0.0

ይህ አፕልኬሽን በውሥጡ ሶስት ኪታቦችን ለመቅራት ያስችላል ።- ሹሩጡ ሶላት በ 10...

author
ሽኩረን ጀዛክላሁ ኸየር ምርጥ አፕ
Hikmu Seid
author
ማሻአላህ
Jemal Husen
author
ጀዛከላህ ኸይር የልጅ አዋቂ አላህ ይጨምርልህ
ኢትዮጵያዊ ነኝ ያውም የጉራጌ you tube
author
ጀዛኩም አላሁህይር
الحمد لله على كل حال