The rest of the app by Ustaz Abu Muslim titled Qualities of a Good Wife known as صيفة الجسبة الصالحة
ሲፈቱ ዘውጀቲ ሷሊሐ በመባል የሚታወቀውን የመልካም ሚስት ባህሪዎች በሚል ርዕስ በኡስታዝ አቡሙስሊም ዑመር ሀሠን አል አሩሲ በ11 ክፍሎች የተብራራ ኪታብ አጠቃሎ ይዟል ።
- ይህ አፕልኬሽን ስለ ትክክለኛ ለልጆቻችን ፣ ለእህቶቻችን ፣ ለሚስቶቻችን ፣ ለእናቶቻችን መልካም ሚስት መላበስ ያለበትን ባህርያት ያስተምራል ።
- ምንም አይነት ኢንተርኔት አይጠይቅም ።
- ይህን አፕልኬሽን በመጠቀም ለእርስዎም ለቤተሰብዎም ንቃትዎትን ያዳብሩ ፣ ይህንን መልካም እና አስደሳች ስራ ሼር በማድረግ የኸይር ተቋዳሽ እንሁን ።
- እንደዚሁም በተለያዩ የሱና ኡስታዞች ተቀርተው ያለቁ ኪታቦችን ፣ ተፍሲሮችን ፣ እና ሙሓዶሮዎችን በአፕልኬሽን መልክ ማሠራት ፣ ፕለይስቶር ላይ ማስጫን ከፈለጋችሁ በዚህ በስልክ ቁጥር +251912768238 ያናግሩን ።
ይህ አፕልኬሽን رياض الصالحين ሪያዱ ሷሊሒን በመባል የሚታወቀውን የኢማሙ ነወውይ ሶሒሕ ሐዲሶች...
ይህ አፕልኬሽን የቁርአንን የመጨረሻው ጁዝ በተጅዊድ አቀራር ፣ ለመቅራት በሚመች መልኩ በወንድም...
ይህ ቃኢደቱ ኑራንያ በኡስታዝ አቡ አብደላህ ኢብን ኸይር የሚለው አፕልኬሽን የሚከተሉት ፋኢዳዎች...
ይህ አፕልኬሽን قصص الأنبياء በመባል የሚታወቀውን የነብያት ታሪክ የሚያስተምር ኪታብ ሲሆን በዚህ...
ይህ አፕልኬሽን የነብዩ ሙሀመድ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለምን የሕይወት ታሪክ የሚያስተምር የሲራ ኪታብ...
ይህ አፕልኬሽን በውሥጡ ሶስት ኪታቦችን ለመቅራት ያስችላል ።- ሹሩጡ ሶላት በ 10...
Created with AppPage.net
Similar Apps - visible in preview.