Back to Top
ነዋቂደል ኢስላም የእስልምና አፍራሾች Screenshot 0
ነዋቂደል ኢስላም የእስልምና አፍራሾች Screenshot 1
ነዋቂደል ኢስላም የእስልምና አፍራሾች Screenshot 2
ነዋቂደል ኢስላም የእስልምና አፍራሾች Screenshot 3
Free website generator for mobile apps; privacy policy, app-ads.txt support and more... AppPage.net

About ነዋቂደል ኢስላም የእስልምና አፍራሾች

ይህ አፕልኬሽን ነዋቂደል ኢስላም የእልምና አፍራሾች በመባል የምትታወቀዋን ኪታብ ፣ ለመቅራት በሚመች መልኩ በኡስታዝ አቡ አብደላህ ኢብን ኸይሩ በ13 ክፍሎች ያለኔት ኪታቡ እየታዬ የተዘጋጀ መማሪያ አፕልኬሽን ነው ።

- አፕልኬሽኑ ኢንተርኔት አይፈልግም ስለ እስልምናን የሚያፈርሱ አስር ነገራቶች በሰፊው መማር ፣ መረዳት ለምትፈልጉ ሁሉ ፣ ወሳኝ የሆኑ ትምህርቶችን ይዟል ።

- የዚህን ኪታብ የመጀመሪያ ክፍል ከደርስ 01 እስከ 40 በዚህ ሊንክ ከፕለይስቶር ማውረድ ትችላላችሁ ።

ኪታቡ ተውሒድ በኡስታዝ ኢብን ሙነወር ክፍል 01
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ibnmunewor.kitabutewhid

- ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።

Similar Apps

የቁርአን አቀራር ጁዝ 30

የቁርአን አቀራር ጁዝ 30

0.0

ይህ አፕልኬሽን የቁርአንን የመጨረሻው ጁዝ በተጅዊድ አቀራር ፣ ለመቅራት በሚመች መልኩ በወንድም...

ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት

ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት

0.0

ይህ ቃኢደቱ ኑራንያ በኡስታዝ አቡ አብደላህ ኢብን ኸይር የሚለው አፕልኬሽን የሚከተሉት ፋኢዳዎች...

ቢናእ ኪታብ ለጀማሪዎች የሶርፍ ትምህርት መማሪያ

ቢናእ ኪታብ ለጀማሪዎች የሶርፍ ትምህርት መማሪያ

0.0

ይህ አፕልኬሽን በውስጡ ቢናዕበመባል የሚታወቀውን የሶርፍ መማሪያ ኪታብ የሚያስተምር ሲሆን በ14 ክፍሎች...

100 ሀዲስ ለሒፍዝ በኡስታዝ ሳዳት ከማል

100 ሀዲስ ለሒፍዝ በኡስታዝ ሳዳት ከማል

0.0

100 ሀዲስ ለሒፍዝ በቃል ለመሸምደድ የምትባለዋን የሐዲስ መማሪያ ኪታብ ትምህርት ለመቅራት...

አጅሩምያ በኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ

አጅሩምያ በኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ

0.0

ይህ አፕልኬሽን አጅሩምያ የምትባለዋን የጀማሪዎች የነሕው ኪታብ ለመቅራት በሚመች መልኩ በኡስታዝ ሙሐመድ...

ይህ ነው እምነታችን ጥሪያችን

ይህ ነው እምነታችን ጥሪያችን

0.0

ሐዚሒ ደእወቱና ወአቂደቱና በመባል የምትታወቀዋን ኪታብ ይህ ነው ጥሪያችን እምነታችን በሚል ርዕስ...

author
በጣም ምርጥ አስተማሪ አፕልኬሽን ነው ።
Ahmed Oumer