አቂደቱ አሕሉሱነቲ ወልጀመዓ የአሕሉሱና እምነት
Aqidtu Ahlusuna Woljamaa allows us to learn the book called Faith of Ahlusuna without the net with a wide explanation.
About አቂደቱ አሕሉሱነቲ ወልጀመዓ የአሕሉሱና እምነት
ይህ አፕልኬሽን አቂደቱ አሕሉሱና ወልጀመዓ የአሕሉሱናዎች እምነት የሚባለውን የሸይኽ ኡሠይሚን የአቂዳ መማሪያ ኪታብ ፣ ለመቅራት በሚመች መልኩ በኡስታዝ አቡ አብደላህ ኢብን ኸይሩ በ32 ክፍሎች ከሰፊ ማብራሪያ ጋር የያዘ አፕልኬሽን ነው።
- ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።
Similar Apps
የመልካም ሚስት ባህሪዎች صفات الزوجة
ሲፈቱ ዘውጀቲ ሷሊሐ በመባል የሚታወቀውን የመልካም ሚስት ባህሪዎች በሚል ርዕስ በኡስታዝ አቡሙስሊም...
ቁርአን ተፍሲር በድምጽ በሸይኽ ሚስባህ ሙስጠፋ
ይህ አፕልኬሽን አማርኛ ቁርአን ተፍሲር በድምጽ ያለኔት ቁርአኑ እየታዬ የተዘጋጀ ሲሆን በሸይኽ...
የቁርአን አቀራር ጁዝ 30
ይህ አፕልኬሽን የቁርአንን የመጨረሻው ጁዝ በተጅዊድ አቀራር ፣ ለመቅራት በሚመች መልኩ በወንድም...
ረውደቱል ባዲኢን የጀማሪዎች ጨፌ
ይህ አፕ ረውደቱል ባዲዒን በመባል የሚታወቀውን ለኪታብ ጀማሪዎች የሀዲስ መማሪያ ኪታብ ሲሆን...
ምክር ለሴቶች መውኢዞቱ ኒሳእ
ይህ አፕልኬሽን በውስጡ መውኢዞቱ ኒሳእ ምክር ለሴቶች በመባል የሚታወቀውን ሴት ልጆቻችንን ፣...
አቂደቱል ዋሲጥያ በወንድም አደም ኢብኑ ሙሐመድ
ይህ አቂደቱል ዋሲጥያ በሚል ርዕስ የተዘጋጀ የአቂዳ መማሪያ ኪታብ ሲሆን ስለ አሕሉሱናዎች...