Back to Top
ቀዋኢዱል አርበአ በኡስታዝ ሳዳት Screenshot 0
ቀዋኢዱል አርበአ በኡስታዝ ሳዳት Screenshot 1
ቀዋኢዱል አርበአ በኡስታዝ ሳዳት Screenshot 2
ቀዋኢዱል አርበአ በኡስታዝ ሳዳት Screenshot 3
Free website generator for mobile apps; privacy policy, app-ads.txt support and more... Discover Apps

About ቀዋኢዱል አርበአ በኡስታዝ ሳዳት

ይህ አፕልኬሽን አል ቀዋኢዱል አርበአ በመባል የምትታወቀዋን የአቂዳ ኪታብ ለመቅራት በሚመች መልኩ በኡስታዝ ሳዳት ከማል በ4 ክፍሎች ያለኔት ኪታቡ እየታዬ የተዘጋጀ መማሪያ አፕልኬሽን ነው ።

- አፕልኬሽኑ ኢንተርኔት አይፈልግም ስለ ትክክለኛ የሙስሊም አቂዳ እምነት በሰፊው መማር ፣ መረዳት ለምትፈልጉ ሁሉ ፣ ወሳኝ የሆኑ ትምህርቶችን ይዟል ።

- ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።

ቀዋኢዱል አርበአ በኡስታዝ ሳዳት details

ቀዋኢዱል አርበአ በኡስታዝ ሳዳት is a free Music & Audio app for Android with 0+ installs on Google Play and a 5.0/5 average rating from 1 rating. It was released on October 5, 2022 and last updated on October 6, 2022. It requires Android 4.1 or later. The app contains ads.

Category
Music & Audio
Rating
5.0 / 5 (1 rating)
Installs
0+
Price
Free
In-app purchases
No
Ads
Contains ads
Current version
1.0
Requires Android
4.1
Content rating
Everyone
Released
October 5, 2022
Last updated
October 6, 2022

What’s new in ቀዋኢዱል አርበአ በኡስታዝ ሳዳት

አፕልኬሽኑን ከወደዳችሁት 5 ኮከቦችን (★★★★★) በመስጠት እንዲሁም ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት ድጋፋችሁን ግለጹልን ፣ ጀዛኩሙሏሁ ኸይር ። እንደዚሁም በተለያዩ የሱና ኡስታዞች ተቀርተው ያለቁ ኪታቦችን ፣ ተፍሲሮችን ፣ እና ሙሓዶራዎችን በአፕልኬሽን መልክ ማሠራት ፣ ፕለይስቶር ላይ ማስጫን ንያው ፍላጎቱ ካላችሁ በዚህ ስልክ ቁጥር 251912768238 ያናግሩን ።

Version 1.0 · Updated October 6, 2022

Similar Apps

የቁርአን አቀራር ጁዝ 30

የቁርአን አቀራር ጁዝ 30

0.0

ይህ አፕልኬሽን የቁርአንን የመጨረሻው ጁዝ በተጅዊድ አቀራር ፣ ለመቅራት በሚመች መልኩ በወንድም...

ዚክር እና ዱዓ በሸይኽ አህመድ አደም

ዚክር እና ዱዓ በሸይኽ አህመድ አደም

0.0

በዛዱል መዓድ የሱና መድረሳ ትምህርት ቤት በተከታታይ ሲቀርብ የነበረው ዚክር እና ዱዓእ...

ቁርአን ተፍሲር በድምጽ በሸይኽ ሚስባህ ሙስጠፋ

ቁርአን ተፍሲር በድምጽ በሸይኽ ሚስባህ ሙስጠፋ

0.0

ይህ አፕልኬሽን አማርኛ ቁርአን ተፍሲር በድምጽ ያለኔት ቁርአኑ እየታዬ የተዘጋጀ ሲሆን በሸይኽ...

መትኑ ሹሩጢ ሶላት በኡስታዝ ሳዳት ከማል

መትኑ ሹሩጢ ሶላት በኡስታዝ ሳዳት ከማል

0.0

መትኑ ሹሩጢ ሶላት አፕልኬሽን በኡስታዝ ሳዳት ከማል ይህችን ኪታብ በ 7 ክፍሎች...

ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት

ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት

0.0

ይህ ቃኢደቱ ኑራንያ በኡስታዝ አቡ አብደላህ ኢብን ኸይር የሚለው አፕልኬሽን የሚከተሉት ፋኢዳዎች...

ሹሩጡ ሶላት ኡሱሉ ሰላሳ ኹዝ አቂደተክ

ሹሩጡ ሶላት ኡሱሉ ሰላሳ ኹዝ አቂደተክ

0.0

ይህ አፕልኬሽን በውሥጡ ሶስት ኪታቦችን ለመቅራት ያስችላል ።- ሹሩጡ ሶላት በ 10...