Back to Top
ዚክር እና ዱዓ በሸይኽ አህመድ አደም Screenshot 0
ዚክር እና ዱዓ በሸይኽ አህመድ አደም Screenshot 1
ዚክር እና ዱዓ በሸይኽ አህመድ አደም Screenshot 2
ዚክር እና ዱዓ በሸይኽ አህመድ አደም Screenshot 3
Free website generator for mobile apps; privacy policy, app-ads.txt support and more... AppPage.net

About ዚክር እና ዱዓ በሸይኽ አህመድ አደም

በዛዱል መዓድ የሱና መድረሳ ትምህርት ቤት በተከታታይ ሲቀርብ የነበረው ዚክር እና ዱዓእ የመንፈስ ቀለብ በሚል ርዕስ በ43 ክፍሎች ሲሠጥ የነበረው ትምህርት የተጠናቀቀ መሆኑ ይታወሳል ። አሁን ደግሞ ለዓለም ሙስሊም እህት ወንድሞች እናት አባቶች ቤታቸው ቁጭ ብለው ትምህርቱን ያዳምጡ ዘንድ አንድ ጊዜ አፑን ካወረዱት ኢንተርኔት በማያስፈልግ መልኩ በአፕሌኬሽን ተዘጋጅቷል ።

- ከእናንተ የሚጠበቀው ትምህርቱን አዳምጣችሁ ፣ ላልደረሳቸው ሼር በማድረግ ለወዳጅ ዘምድዎ ማዳረስ ብቻ ነው።

- በተለይ ሐገር ቤት ላሉ ቤተሰቦቻችን በዳታ ለሚቸገሩ ይህ አፕ አንድ ጊዜ ካወረዱት አፑ ዳታ አያስፈልገውም ሼር አድርጉላቸው ።

- በተለያዩ የሱና ኡስታዞች ተቀርተው ያለቁ ኪታቦችን ፣ ተፍሲሮችን ፣ እና ሙሓዶራዎችን በአፕልኬሽን መልክ ማሠራት ፣ ፕለይስቶር ላይ ማስጫን ከፈለጋችሁ በዚህ በስልክ ቁጥር +251912768238 ያናግሩን ።

Similar Apps

ሪያዱ ሷሊሒን ክፍል አንድ

ሪያዱ ሷሊሒን ክፍል አንድ

0.0

ይህ አፕልኬሽን رياض الصالحين ሪያዱ ሷሊሒን በመባል የሚታወቀውን የኢማሙ ነወውይ ሶሒሕ ሐዲሶች...

የቁርአን አቀራር ጁዝ 30

የቁርአን አቀራር ጁዝ 30

0.0

ይህ አፕልኬሽን የቁርአንን የመጨረሻው ጁዝ በተጅዊድ አቀራር ፣ ለመቅራት በሚመች መልኩ በወንድም...

ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት

ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት

0.0

ይህ ቃኢደቱ ኑራንያ በኡስታዝ አቡ አብደላህ ኢብን ኸይር የሚለው አፕልኬሽን የሚከተሉት ፋኢዳዎች...

የነብያት ታሪክ ኑሕ እና ኢድሪሥ

የነብያት ታሪክ ኑሕ እና ኢድሪሥ

0.0

ይህ አፕልኬሽን قصص الأنبياء በመባል የሚታወቀውን የነብያት ታሪክ የሚያስተምር ኪታብ ሲሆን በዚህ...

የነብዩ ሙሐመድ ታሪክ خلاصة نور اليقين

የነብዩ ሙሐመድ ታሪክ خلاصة نور اليقين

0.0

ይህ አፕልኬሽን የነብዩ ሙሀመድ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለምን የሕይወት ታሪክ የሚያስተምር የሲራ ኪታብ...

ሹሩጡ ሶላት ኡሱሉ ሰላሳ ኹዝ አቂደተክ

ሹሩጡ ሶላት ኡሱሉ ሰላሳ ኹዝ አቂደተክ

0.0

ይህ አፕልኬሽን በውሥጡ ሶስት ኪታቦችን ለመቅራት ያስችላል ።- ሹሩጡ ሶላት በ 10...

author
ማሻአላህ ጀዛኩሙላሁ ኸይራ ጠቃሚ አፕ ነው
Mehub Badru