Back to Top
ሹሩጡ ሶላት ኡሱሉ ሰላሳ ሁዝ አቂደተክ ኪታብ Screenshot 0
ሹሩጡ ሶላት ኡሱሉ ሰላሳ ሁዝ አቂደተክ ኪታብ Screenshot 1
ሹሩጡ ሶላት ኡሱሉ ሰላሳ ሁዝ አቂደተክ ኪታብ Screenshot 2
ሹሩጡ ሶላት ኡሱሉ ሰላሳ ሁዝ አቂደተክ ኪታብ Screenshot 3
Free website generator for mobile apps; privacy policy, app-ads.txt support and more... AppPage.net

About ሹሩጡ ሶላት ኡሱሉ ሰላሳ ሁዝ አቂደተክ ኪታብ

ይህ አፕልኬሽን በውሥጡ ሶስት ኪታቦችን ይዟል ። እነርሱም
- ሹሩጡ ሶላት በ 10 ክፍሎች ተቀርቶ ያለቀ
- ኡሱሉ ሰላሳ በ 15 ክፍሎች ተቀርቶ ያለቀ
- ሁዝ አቂደተክ በ 15 ክፍሎች ተቀርቶ ያለቀ

- ለኪታብ ጀማሪዎች በየትኛውም ዓለም ብትሆኑ ፣ ኢንተርኔት ሳያስፈልጋችሁ ፣ እነዚህን ሶስት ኪታቦች በወንድም አቡ አብዱረሂም አብዱረህማን ሹመት መቅራት ያስችላችኋል ።

- በጣም ደስ የሚለው ደግሞ ከተሀረኩ ኪታቦች ጋር ተቀናብሮ መቅረቡ ነው ።

- ልክ እንደዚህ አፕልኬሽን ሌሎች ጠቃሚ አፕልኬሽኖችን ማሠራት ለምትፈልጉ በዚህ ስልክ ከአዘጋጁ ጋር መገናኘት ትችላላችሁ ፦ ስልክ 251912767238

- ሀሳብ አስተያዬትዎን ያስፍሩልን ።

- ሁሴን አፕ ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም

Similar Apps

የቁርአን አቀራር ጁዝ 30

የቁርአን አቀራር ጁዝ 30

0.0

ይህ አፕልኬሽን የቁርአንን የመጨረሻው ጁዝ በተጅዊድ አቀራር ፣ ለመቅራት በሚመች መልኩ በወንድም...

ዚክር እና ዱዓ በሸይኽ አህመድ አደም

ዚክር እና ዱዓ በሸይኽ አህመድ አደም

0.0

በዛዱል መዓድ የሱና መድረሳ ትምህርት ቤት በተከታታይ ሲቀርብ የነበረው ዚክር እና ዱዓእ...

ቁርአን ተፍሲር በድምጽ በሸይኽ ሚስባህ ሙስጠፋ

ቁርአን ተፍሲር በድምጽ በሸይኽ ሚስባህ ሙስጠፋ

0.0

ይህ አፕልኬሽን አማርኛ ቁርአን ተፍሲር በድምጽ ያለኔት ቁርአኑ እየታዬ የተዘጋጀ ሲሆን በሸይኽ...

መትኑ ሹሩጢ ሶላት በኡስታዝ ሳዳት ከማል

መትኑ ሹሩጢ ሶላት በኡስታዝ ሳዳት ከማል

0.0

መትኑ ሹሩጢ ሶላት አፕልኬሽን በኡስታዝ ሳዳት ከማል ይህችን ኪታብ በ 7 ክፍሎች...

ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት

ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት

0.0

ይህ ቃኢደቱ ኑራንያ በኡስታዝ አቡ አብደላህ ኢብን ኸይር የሚለው አፕልኬሽን የሚከተሉት ፋኢዳዎች...

ሹሩጡ ሶላት ኡሱሉ ሰላሳ ኹዝ አቂደተክ

ሹሩጡ ሶላት ኡሱሉ ሰላሳ ኹዝ አቂደተክ

0.0

ይህ አፕልኬሽን በውሥጡ ሶስት ኪታቦችን ለመቅራት ያስችላል ።- ሹሩጡ ሶላት በ 10...

author
SMART app
Mohammedgeta Sualih
author
ماشاالله اخي ممتاز هذا البرنامج
Mame Tube