ረመዳን የቁርአን ወር
An offline application that teaches about the connection between Ramadan and the Qur'an and helps to benefit more from Ramadan
About ረመዳን የቁርአን ወር
ይህ አፕልኬሽን ረመዷን የቁርአን ወር በሚል ርእስ በ08 ክፍሎች በኡስታዝ አቡ አብደላህ ኢብን ኸይሩ ተቀርቶ ያለቀውን የኪታብ ቂርአት የያዘ አፕልኬሽን ነው ።
- ረመዳን እና ቁርአን ያላቸውን ጥብቅ ትስስር ያስረዳል
- በረመዳን ወር ይበልጥ ተጠቃሚ ለመሆን ያግዛል ።
አፕልኬሽኑን ተጠቅመው ሌሎችም እንዲጠቀሙ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ።
- ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።
ረመዳን የቁርአን ወር details
ረመዳን የቁርአን ወር is a free Books & Reference app for Android with 500+ installs on Google Play and a 4.8/5 average rating from 32 ratings. It was released on March 18, 2023 and last updated on March 18, 2023. It requires Android 4.1 or later. The app contains ads.
- Category
- Books & Reference
- Rating
- 4.8 / 5 (32 ratings)
- Installs
- 500+
- Price
- Free
- In-app purchases
- No
- Ads
- Contains ads
- Current version
- 1.0
- Requires Android
- 4.1
- Content rating
- Rated for 3+
- Released
- March 18, 2023
- Last updated
- March 18, 2023
What’s new in ረመዳን የቁርአን ወር
5 ኮከቦችን (★★★★★) በመስጠት አፕልኬሽኑን እንደወደዱት ይመስክሩልን ።አፑን ለዓለም ሕዝብ ለማስተዋወቅ ያግዘናልና።የዚህ አይነት አፖችን ማሠራት ለምትፈልጉ +251912767238 በዚህ ስልክ ቁጥር ያናግሩን ። ኢስላማዊ አፕልኬችኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን ።
Version 1.0 · Updated March 18, 2023
Similar Apps
የነብዩ ሙሐመድ ታሪክ خلاصة نور اليقين
ይህ አፕልኬሽን የነብዩ ሙሀመድ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለምን የሕይወት ታሪክ የሚያስተምር የሲራ ኪታብ...
የቁርአን አቀራር ጁዝ 30
ይህ አፕልኬሽን የቁርአንን የመጨረሻው ጁዝ በተጅዊድ አቀራር ፣ ለመቅራት በሚመች መልኩ በወንድም...
Afif Mohammed Taj Full Quran
Full Quran Audio Recited By Afif Mohammed Taj Offline with nice Mushaf.This...
ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት
ይህ ቃኢደቱ ኑራንያ በኡስታዝ አቡ አብደላህ ኢብን ኸይር የሚለው አፕልኬሽን የሚከተሉት ፋኢዳዎች...
የቁርአን አቀራር በቃሪእ አብዱረህማን ዝናቤ
ይህ አፕልኬሽን 30 ጁዝ ቁርአን በኢትዮጵያዊ ቃሪእ አብዱረህማን ዝናቤ ያለኔት ቁርአን እየታዬ...
ቁርአን ተፍሲር በድምጽ በሸይኽ ሚስባህ ሙስጠፋ
ይህ አፕልኬሽን አማርኛ ቁርአን ተፍሲር በድምጽ ያለኔት ቁርአኑ እየታዬ የተዘጋጀ ሲሆን በሸይኽ...