AppPage.net

Screenshots

  • አልቡርሓን የተጅዊድ ትምህርት screenshot 1
  • አልቡርሓን የተጅዊድ ትምህርት screenshot 2
  • አልቡርሓን የተጅዊድ ትምህርት screenshot 3
  • አልቡርሓን የተጅዊድ ትምህርት screenshot 4
  • አልቡርሓን የተጅዊድ ትምህርት screenshot 5
  • አልቡርሓን የተጅዊድ ትምህርት screenshot 6
  • አልቡርሓን የተጅዊድ ትምህርት screenshot 7
  • አልቡርሓን የተጅዊድ ትምህርት screenshot 8

About አልቡርሓን የተጅዊድ ትምህርት

ይህ አፕልኬሽን አልቡርሃን ፊተጅዊዲል ቁርአን በመባል የሚታወቀውን ስለ ተጅዊድ ህግጋት በሰፊው የሚያስተምር ኪታብ በ50 ክፍሎች በኡስታዝ ጀማል ዩሡፍ ተቀርቶ ያለቀውን ትምህርት አጠቃሎ ይዟል ።

ኪታቡ እየታዬ ምንም አይነት ኢንተርኔት ሳያስፈልገን ባለንበት ቦታ ሆነን መማር ያስችለናል ። ተጅዊዳችንን ለማስተካከል እና የቁርአን አቀራር ለማስተካከል ያግዘናል ።

ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።

What’s new

Version 1.0 · Updated May 23, 2023

5 ኮከቦችን (★★★★★) መስጠት አይርሱ ።አፑን ለዓለም ሕዝብ ለማስተዋወቅ ያግዘናልና።የዚህ አይነት አፖችን ማሠራት ለምትፈልጉ +251912767238 በዚህ ስልክ ቁጥር ያናግሩን ። ኢስላማዊ አፕልኬችኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን ።

User reviews

Fatima Mohammed
Fatima Mohammed
በጣም ምርጥ የሆኑ ነገሮችን ስለምታቀርብልን ጀዛኩሙላህ ኸይር
Hawa Mossu
Hawa Mossu
ምርጥ የተጅዊድ መማሪያ አፕልኬሽን ነው በርታ

Alternatives to አልቡርሓን የተጅዊድ ትምህርት

Looking for apps like አልቡርሓን የተጅዊድ ትምህርት? Here are 6 similar Android apps on Google Play. The highest rated is የቁርአን አቀራር ጁዝ 30 (5.0/5), and all 6 are free to download.

አልቡርሓን የተጅዊድ ትምህርት vs. alternatives
App Rating Price Installs Last updated Compare
አልቡርሓን የተጅዊድ ትምህርት – Free 100+ May 23, 2023
Afif Mohammed Taj Full Quran – Free 1,000,000+ Jul 4, 2025 Compare
የቁርአን አቀራር በቃሪእ አብዱረህማን ዝናቤ – Free 100,000+ Jan 3, 2025 Compare
የቁርአን አቀራር ጁዝ 30 5.0 / 5 Free 100,000+ Jul 10, 2025 Compare
የነብዩ ሙሐመድ ታሪክ خلاصة نور اليقين 4.3 / 5 Free 100,000+ May 20, 2026 Compare
ዚክር እና ዱዓ በሸይኽ አህመድ አደም – Free 100,000+ Aug 27, 2024 Compare
ቁርአን ተፍሲር በድምጽ በሸይኽ ሚስባህ ሙስጠፋ 4.5 / 5 Free 50,000+ Jul 19, 2024 Compare

Compare አልቡርሓን የተጅዊድ ትምህርት with the top alternatives: ratings, updates, ASO score and keyword gaps →

Similar apps on Google Play