Back to Top
የቁርአን አቀራር በቃሪእ አብዱረህማን ዝናቤ Screenshot 0
የቁርአን አቀራር በቃሪእ አብዱረህማን ዝናቤ Screenshot 1
የቁርአን አቀራር በቃሪእ አብዱረህማን ዝናቤ Screenshot 2
የቁርአን አቀራር በቃሪእ አብዱረህማን ዝናቤ Screenshot 3
Free website generator for mobile apps; privacy policy, app-ads.txt support and more... AppPage.net

About የቁርአን አቀራር በቃሪእ አብዱረህማን ዝናቤ

ይህ አፕልኬሽን 30 ጁዝ ቁርአን በኢትዮጵያዊ ቃሪእ አብዱረህማን ዝናቤ ያለኔት ቁርአን እየታዬ ለመቅራት እና ለማዳመጥ ያስችለናል ። ልክ እንደ አፊፍ ሙሐመድ ይህ ቃሪእም ድምፁ በጣም የሚማርክ ሲሆን የአላህን ቃል ቁርአን ለመስማት እና ለማዳመጥ ያስችለናል ።

ቁርአኑ እየታዬ ምንም አይነት ኢንተርኔት ሳያስፈልገን ባለንበት ቦታ ሆነን መቅራትም ሆነ ማዳመጥ ያስችለናል ።

ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።

Similar Apps

የቁርአን አቀራር ጁዝ 30

የቁርአን አቀራር ጁዝ 30

5.0

ይህ አፕልኬሽን የቁርአንን የመጨረሻው ጁዝ በተጅዊድ አቀራር ፣ ለመቅራት በሚመች መልኩ በወንድም...

ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት

ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት

5.0

ይህ ቃኢደቱ ኑራንያ በኡስታዝ አቡ አብደላህ ኢብን ኸይር የሚለው አፕልኬሽን የሚከተሉት ፋኢዳዎች...

ቃኢዳ ኑራንያ በወንድም ሰይድ ሁሴን

ቃኢዳ ኑራንያ በወንድም ሰይድ ሁሴን

0.0

አልቃኢደቱ ኑራንያ በመባል የሚታወቀውን የአረብኛ ፊደል ገበታ የያዘ ኪታብ ለቁርአን ጀማሪዎች እንዲሁም...

ዚክር እና ዱዓ በሸይኽ አህመድ አደም

ዚክር እና ዱዓ በሸይኽ አህመድ አደም

0.0

በዛዱል መዓድ የሱና መድረሳ ትምህርት ቤት በተከታታይ ሲቀርብ የነበረው ዚክር እና ዱዓእ...

አቂደቱል ዋሲጥያ በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር

አቂደቱል ዋሲጥያ በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር

0.0

ይህ አፕልኬሽን አቂደቱል ዋሲጥያ በመባል የሚታወቀውን ስለ አቂዳ የሚያስተምር ኪታብ በ30 ክፍሎች...

ሹሩጡ ሶላት ኡሱሉ ሰላሳ ኹዝ አቂደተክ

ሹሩጡ ሶላት ኡሱሉ ሰላሳ ኹዝ አቂደተክ

0.0

ይህ አፕልኬሽን በውሥጡ ሶስት ኪታቦችን ለመቅራት ያስችላል ።- ሹሩጡ ሶላት በ 10...

author
ማሻአሏህ ጀዛከላህ ኸይር አሏህ ይጨምርላቹ በርቱ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Fozia Kamil
author
ማሻ አላህ የሚያምር ድምፅ አቡ ኡሰይሚን አላህ ዱኒያ አኺራህን ያሳምርልህ አላህ መልካም ስራ ህን እጥፍ ድርብ አድርጎ ጀዛህን ይክፈልህ 💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹?...
ወሎየዋሞሚነኝ ህልሜን ናፍቂ ያልብኮዋ ቀበጥ ነኝ