አቂደቱል ዋሲጥያ በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር
Aqeedul Wasitiya Kitab with Translation by Ustaz Muhammad Khadr Offline
About አቂደቱል ዋሲጥያ በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር
ይህ አፕልኬሽን አቂደቱል ዋሲጥያ በመባል የሚታወቀውን ስለ አቂዳ የሚያስተምር ኪታብ በ30 ክፍሎች በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር ተቀርቶ ያለቀውን ትምህርት አጠቃሎ ይዟል ።
ኪታቡ እየታዬ ምንም አይነት ኢንተርኔት ሳያስፈልገን ባለንበት ቦታ ሆነን መማር ያስችለናል ።
በተጨማሪም ለመገንዘብ ቀላል ይሆን ዘንድ የሙሉ ኪታቧ ትርጉም በአማርኛ በጽሁፍ አካቷል ።
ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።
Similar Apps
ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት
ይህ ቃኢደቱ ኑራንያ በኡስታዝ አቡ አብደላህ ኢብን ኸይር የሚለው አፕልኬሽን የሚከተሉት ፋኢዳዎች...
የቁርአን አቀራር ጁዝ 30
ይህ አፕልኬሽን የቁርአንን የመጨረሻው ጁዝ በተጅዊድ አቀራር ፣ ለመቅራት በሚመች መልኩ በወንድም...
ቃኢዳ ኑራንያ በወንድም ሰይድ ሁሴን
አልቃኢደቱ ኑራንያ በመባል የሚታወቀውን የአረብኛ ፊደል ገበታ የያዘ ኪታብ ለቁርአን ጀማሪዎች እንዲሁም...
የቁርአን አቀራር በቃሪእ አብዱረህማን ዝናቤ
ይህ አፕልኬሽን 30 ጁዝ ቁርአን በኢትዮጵያዊ ቃሪእ አብዱረህማን ዝናቤ ያለኔት ቁርአን እየታዬ...
የነብዩ ሙሐመድ ታሪክ خلاصة نور اليقين
ይህ አፕልኬሽን የነብዩ ሙሀመድ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለምን የሕይወት ታሪክ የሚያስተምር የሲራ ኪታብ...
ዚክር እና ዱዓ በሸይኽ አህመድ አደም
በዛዱል መዓድ የሱና መድረሳ ትምህርት ቤት በተከታታይ ሲቀርብ የነበረው ዚክር እና ዱዓእ...