ቀዋኢዱል ሙስላ የአላህ ስሞች እና ባሕሪዎች
Kitab Qawaidul Musla Fi Sifatilahi Waasmail Husna is an application that teaches extensively about the names and attributes of Allah.
About ቀዋኢዱል ሙስላ የአላህ ስሞች እና ባሕሪዎች
ይህ አፕልኬሽን ቀዋዒዱል ሙስላ ፊ ሲፋቲላሂ ወዓስማኢል ሑስና በመባል የሚታወቀው የአቂዳ መማሪያ ኪታብ ሲሆን ሙሉ ቂርአቱ በሸይኽ ኸድር አህመድ አልከሚሴ በ43 ክፍሎች ተቀርቶ በአፕልኬሽን ቀርቧል ። ለአጠቃቀም ምቹ ይሆን ዘንድ ያለኔት ኪታቡ እየታየ ሙሉ ኪታቡ የተዘጋጀ ነው።
ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።
Similar Apps
ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት
ይህ ቃኢደቱ ኑራንያ በኡስታዝ አቡ አብደላህ ኢብን ኸይር የሚለው አፕልኬሽን የሚከተሉት ፋኢዳዎች...
የቁርአን አቀራር በቃሪእ አብዱረህማን ዝናቤ
ይህ አፕልኬሽን 30 ጁዝ ቁርአን በኢትዮጵያዊ ቃሪእ አብዱረህማን ዝናቤ ያለኔት ቁርአን እየታዬ...
Afif Mohammed Taj Full Quran
Full Quran Audio Recited By Afif Mohammed Taj Offline with nice Mushaf.This...
ዚክር እና ዱዓ በሸይኽ አህመድ አደም
በዛዱል መዓድ የሱና መድረሳ ትምህርት ቤት በተከታታይ ሲቀርብ የነበረው ዚክር እና ዱዓእ...
ሹጃእ የፊቅህ ኪታብ
ይህ አፕልኬሽን ከሽፉ ሹጃዕ በመባል የሚታወቀውን የሻፊእያ መዝሀብ የፊቅጅ መማሪያ ኪታብ ያለኔት...
ቁርአን ተፍሲር በድምጽ በሸይኽ ሚስባህ ሙስጠፋ
ይህ አፕልኬሽን አማርኛ ቁርአን ተፍሲር በድምጽ ያለኔት ቁርአኑ እየታዬ የተዘጋጀ ሲሆን በሸይኽ...