Free website generator for mobile apps; privacy policy, app-ads.txt support and more...
AppPage.net
About ከሽፉ ሹብሐት በኡስታዝ አህመድ አደም
ይህ አፕልኬሽን ከሽፉ ሹብሃት በመባል የሚታወቀውን የአቂዳ መማሪያ ኪታብ ያለኔት ፣ ከሰፊ ትንታኔ ጋር በሸይኽ አህመድ አደም የሚያስተምር ሲሆን የኪታቡን ሙሉ ትርጉም እና መልእክት በቀላሉ ለመረዳት በሚያስችል መልኩ ያስተምራል ።
ኪታቡ እየታዬ ምንም አይነት ኢንተርኔት ሳያስፈልገን ባለንበት ቦታ ሆነን ኪታቡን ለመቅራት ፣ ለመማር ያስችለናል ።
Similar Apps
ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት
ይህ ቃኢደቱ ኑራንያ በኡስታዝ አቡ አብደላህ ኢብን ኸይር የሚለው አፕልኬሽን የሚከተሉት ፋኢዳዎች...
የቁርአን አቀራር በቃሪእ አብዱረህማን ዝናቤ
ይህ አፕልኬሽን 30 ጁዝ ቁርአን በኢትዮጵያዊ ቃሪእ አብዱረህማን ዝናቤ ያለኔት ቁርአን እየታዬ...
Afif Mohammed Taj Full Quran
Full Quran Audio Recited By Afif Mohammed Taj Offline with nice Mushaf.This...
ዚክር እና ዱዓ በሸይኽ አህመድ አደም
በዛዱል መዓድ የሱና መድረሳ ትምህርት ቤት በተከታታይ ሲቀርብ የነበረው ዚክር እና ዱዓእ...
ሹጃእ የፊቅህ ኪታብ
ይህ አፕልኬሽን ከሽፉ ሹጃዕ በመባል የሚታወቀውን የሻፊእያ መዝሀብ የፊቅጅ መማሪያ ኪታብ ያለኔት...
ቁርአን ተፍሲር በድምጽ በሸይኽ ሚስባህ ሙስጠፋ
ይህ አፕልኬሽን አማርኛ ቁርአን ተፍሲር በድምጽ ያለኔት ቁርአኑ እየታዬ የተዘጋጀ ሲሆን በሸይኽ...
ጀዛከላሁኸይራ
👍👍👍