Back to Top
ፈጣኑ ሚሊየነር Screenshot 0
ፈጣኑ ሚሊየነር Screenshot 1
ፈጣኑ ሚሊየነር Screenshot 2
ፈጣኑ ሚሊየነር Screenshot 3
Free website generator for mobile apps; privacy policy, app-ads.txt support and more... AppPage.net

About ፈጣኑ ሚሊየነር

ይህ አፕልኬሽን ዘ ኢንስታንት ሚሊየነር የተሠኘውን ወደ ስኬት የሚወስደውን ፈጣን መንገድ የሚያስተምር መጽሐፍ በትረካ መልክ የያዘ ሲሆን ለአድማጭ እንዲመች መጽሐፍትን ለማንበብ ጊዜ ያጥረናል ስልችት ይለናል ለምትሉ ሁሉ ፣ ማራኪ በሆነ ድምጽ ሙሉ መጽሐፉን ወደ አማርኛ ቀይሮ የሚተርክ አፕልኬሽን ነው ።

አፕልኬሽኑ ያለምንም ኢንተርኔት በሄድንበት ቦታ ሁሉ መጽሐፉን በሚያምር አንባቢ እንድናዳምጥ ይረዳናል ። ስለ ቢዝነስ ፣ ስለ ንግድ ፣ ስለ ራስን መለወጥ ጠቃሚ ምክሮችን አካቷል ። እንዴት በአጭር ጌዜ ውስጥ በሚሊየን ማካበት እንደሚቻል ፣ ራስን ለመለወጥ የሚረዱ ምክሮችን አካቷል።

በአጠቃላይ ሙሉ ትረካውን በ2 ሠዓታት ውስጥ አድምጠው መጨረስ እንዲችሉ ተደርጎ የተዘጋጀ ነው ። መጽሐፍትን በማንበብ እና በማድመጥ ራሳችንን እንለውጥ ይለናል ።

ይህንን አፕልኬሽን ከወደዳችሁት በቀጣይ ልክ በዚህ መልክ እንዲዘጋጅ የምትፈልጉትን አፕልኬሽን በዚህ ስልክ ቁጥር +251912767238 ብትጠቁሙን ለማዘጋጀት ዝግጁ ነን ።

Similar Apps

ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት

ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት

5.0

ይህ ቃኢደቱ ኑራንያ በኡስታዝ አቡ አብደላህ ኢብን ኸይር የሚለው አፕልኬሽን የሚከተሉት ፋኢዳዎች...

የቁርአን አቀራር በቃሪእ አብዱረህማን ዝናቤ

የቁርአን አቀራር በቃሪእ አብዱረህማን ዝናቤ

0.0

ይህ አፕልኬሽን 30 ጁዝ ቁርአን በኢትዮጵያዊ ቃሪእ አብዱረህማን ዝናቤ ያለኔት ቁርአን እየታዬ...

Afif Mohammed Taj Full Quran

Afif Mohammed Taj Full Quran

0.0

Full Quran Audio Recited By Afif Mohammed Taj Offline with nice Mushaf.This...

ዚክር እና ዱዓ በሸይኽ አህመድ አደም

ዚክር እና ዱዓ በሸይኽ አህመድ አደም

0.0

በዛዱል መዓድ የሱና መድረሳ ትምህርት ቤት በተከታታይ ሲቀርብ የነበረው ዚክር እና ዱዓእ...

ሹጃእ የፊቅህ ኪታብ

ሹጃእ የፊቅህ ኪታብ

0.0

ይህ አፕልኬሽን ከሽፉ ሹጃዕ በመባል የሚታወቀውን የሻፊእያ መዝሀብ የፊቅጅ መማሪያ ኪታብ ያለኔት...

ቁርአን ተፍሲር በድምጽ በሸይኽ ሚስባህ ሙስጠፋ

ቁርአን ተፍሲር በድምጽ በሸይኽ ሚስባህ ሙስጠፋ

4.5

ይህ አፕልኬሽን አማርኛ ቁርአን ተፍሲር በድምጽ ያለኔት ቁርአኑ እየታዬ የተዘጋጀ ሲሆን በሸይኽ...

author
ማሻአላህ በጣም አሪፍ ስራ ነው እየሰራህ ያለህው ወንድሜ በርታ
Siko Silo
author
በጣም አሪፍ ነዉ
Fatmah
author
እናመሠግናለን በርታ
Shewaye Seid