Back to Top
ቡሉገል መራም ክፍል አንድ Screenshot 0
ቡሉገል መራም ክፍል አንድ Screenshot 1
ቡሉገል መራም ክፍል አንድ Screenshot 2
ቡሉገል መራም ክፍል አንድ Screenshot 3
Free website generator for mobile apps; privacy policy, app-ads.txt support and more... AppPage.net

About ቡሉገል መራም ክፍል አንድ

ይህ አፕልኬሽን ቡሉጉል መራም በመባል የሚታወቀውን የሐዲስ መማሪያ ኪታብ
በአማርኛ ቋንቋ በኡስታዝ ኸድር አህመድ አልከሚሴ በ78 ክፍሎች የተቀራውን የመጀመሪያ ክፍል ይዟል ።

የተለያዩ የፊቅህ ትምህርቶችን ያካተተ ሲሆን ለእያንዳንዱ ሙስሊም ግልጽ በሚሆን መልኩ ለመገንዘብ እና ለመማር እንዲያመች ተደርጎ ተዘጋጅቷል ።

ኪታቡ እየታዬ ምንም አይነት ኢንተርኔት ሳያስፈልገን ባለንበት ቦታ ሆነን መማር ያስችለናል ።

የዚህን አፕልኬሽን ቀጣይ ክፍሎች ከፕለይስቶር በእነዚህ ሊንኮች ማግኘት ትችላላችሁ ፦
ክፍል ሁለት
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.bulugb
ክፍል ሶስት
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.bulugc
ክፍል አራት
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.bulugd
ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።

Similar Apps

ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት

ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት

5.0

ይህ ቃኢደቱ ኑራንያ በኡስታዝ አቡ አብደላህ ኢብን ኸይር የሚለው አፕልኬሽን የሚከተሉት ፋኢዳዎች...

የቁርአን አቀራር በቃሪእ አብዱረህማን ዝናቤ

የቁርአን አቀራር በቃሪእ አብዱረህማን ዝናቤ

0.0

ይህ አፕልኬሽን 30 ጁዝ ቁርአን በኢትዮጵያዊ ቃሪእ አብዱረህማን ዝናቤ ያለኔት ቁርአን እየታዬ...

Afif Mohammed Taj Full Quran

Afif Mohammed Taj Full Quran

0.0

Full Quran Audio Recited By Afif Mohammed Taj Offline with nice Mushaf.This...

ዚክር እና ዱዓ በሸይኽ አህመድ አደም

ዚክር እና ዱዓ በሸይኽ አህመድ አደም

0.0

በዛዱል መዓድ የሱና መድረሳ ትምህርት ቤት በተከታታይ ሲቀርብ የነበረው ዚክር እና ዱዓእ...

ሹጃእ የፊቅህ ኪታብ

ሹጃእ የፊቅህ ኪታብ

0.0

ይህ አፕልኬሽን ከሽፉ ሹጃዕ በመባል የሚታወቀውን የሻፊእያ መዝሀብ የፊቅጅ መማሪያ ኪታብ ያለኔት...

ቁርአን ተፍሲር በድምጽ በሸይኽ ሚስባህ ሙስጠፋ

ቁርአን ተፍሲር በድምጽ በሸይኽ ሚስባህ ሙስጠፋ

4.5

ይህ አፕልኬሽን አማርኛ ቁርአን ተፍሲር በድምጽ ያለኔት ቁርአኑ እየታዬ የተዘጋጀ ሲሆን በሸይኽ...

author
ማሻላህ በጣም አስተማሪ እና ጠቃሚ አፕልኬሽን ነው አውርዱት ይጠቅማችኋል ።
Hawa Mossu
author
Masha allah tebarekellah allah
Aemina Seid
author
ጀዛከላህ ኸይር ወንድሜ
Sadah Aeehaja