About ኡሱሉ ሰላሳ በአማርኛ በኡስታዝ ኸድር አህመድ
ይህ የሞባይል መተግበሪያ የአል ኡሱሉ ሰላሳ ደርስ ኸድር አህመድ አልከሚሴ ሀፊዘሁሏህ የተሰጠውን ሙሉ ትምህርት (ደርስ) ለአጠቃቀም ምቹ በሆነ መንገድ ከ 1-24 ያለውን ክፍል አጠቃሎ የያዘ መተግበሪያ ነው።
መተግበሪያው ከያዛቸው ነገራቶች፦
✑የኡሱሉ ሰላሳ ደርስ በድምፅና በፅሑፍ ፣
✑የኡሱሉ ሰላሳ የተሀረከ ኪታብ በከለር ፣
ተጠቅመው ሌሎችም እንዲጠቀሙ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ።
ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።
ኡሱሉ ሰላሳ በአማርኛ በኡስታዝ ኸድር አህመድ details
ኡሱሉ ሰላሳ በአማርኛ በኡስታዝ ኸድር አህመድ is a free Music & Audio app for Android with 100+ installs on Google Play and a 5.0/5 average rating from 1 rating. It was released on January 14, 2023 and last updated on January 14, 2023. It requires Android 4.1 or later. The app contains ads.
- Category
- Music & Audio
- Rating
- 5.0 / 5 (1 rating)
- Installs
- 100+
- Price
- Free
- In-app purchases
- No
- Ads
- Contains ads
- Current version
- 1.0
- Requires Android
- 4.1
- Content rating
- Rated for 3+
- Released
- January 14, 2023
- Last updated
- January 14, 2023
What’s new in ኡሱሉ ሰላሳ በአማርኛ በኡስታዝ ኸድር አህመድ
አፑን ስታወርዱ 5 ኮከቦችን (★★★★★) በመስጠት አፕልኬሽኑን እንደወደዱት ይመስክሩ ። ለዓለም ሕዝብ ለማስተዋወቅ ያግዙን ። የዚህ አይነት አፖችን ለማሠራት +251912767238 በዚህ ስልክ ቁጥር ያናግሩን ። ኢስላማዊ አፕልኬችኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን ።
Version 1.0 · Updated January 14, 2023
Similar Apps
የቁርአን አቀራር ጁዝ 30
ይህ አፕልኬሽን የቁርአንን የመጨረሻው ጁዝ በተጅዊድ አቀራር ፣ ለመቅራት በሚመች መልኩ በወንድም...
ኪታቡ ተውሒድ በኡስታዝ አቡጁወይሪያ ክፍል አንድ
ይህ አፕልኬሽን ኪታቡ ተውሂድ በአማርኛ ከመሳኢሉ ጋር በመባል የሚታወቀውን ስለ ተውሒድ እና...
የነብዩ ሙሐመድ ታሪክ خلاصة نور اليقين
ይህ አፕልኬሽን የነብዩ ሙሀመድ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለምን የሕይወት ታሪክ የሚያስተምር የሲራ ኪታብ...
ቱህፈቱል አጥፋል የተጅዊድ ትምህርት
ቱህፈቱል አጥፋል የምትባለዋን የተጅዊድ ኪታብ ትምህርት ለመቅራት በሚመች መልኩ በሸይኽ አሕመድ ሸይኽ...
ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት
ይህ ቃኢደቱ ኑራንያ በኡስታዝ አቡ አብደላህ ኢብን ኸይር የሚለው አፕልኬሽን የሚከተሉት ፋኢዳዎች...
ቁርአን ተፍሲር በድምጽ በሸይኽ ሚስባህ ሙስጠፋ
ይህ አፕልኬሽን አማርኛ ቁርአን ተፍሲር በድምጽ ያለኔት ቁርአኑ እየታዬ የተዘጋጀ ሲሆን በሸይኽ...