AppPage.net

Screenshots

  • ስለ ስኬት የማግባባት ጥበብ የመኖር ክህሎት screenshot 1
  • ስለ ስኬት የማግባባት ጥበብ የመኖር ክህሎት screenshot 2
  • ስለ ስኬት የማግባባት ጥበብ የመኖር ክህሎት screenshot 3
  • ስለ ስኬት የማግባባት ጥበብ የመኖር ክህሎት screenshot 4
  • ስለ ስኬት የማግባባት ጥበብ የመኖር ክህሎት screenshot 5
  • ስለ ስኬት የማግባባት ጥበብ የመኖር ክህሎት screenshot 6
  • ስለ ስኬት የማግባባት ጥበብ የመኖር ክህሎት screenshot 7
  • ስለ ስኬት የማግባባት ጥበብ የመኖር ክህሎት screenshot 8

About ስለ ስኬት የማግባባት ጥበብ የመኖር ክህሎት

ይህ አፕልኬሽን ሐው ቱ ዊን ፍሬንድስ ኤንድ ኢንፍሉየንስ ፒፕል በሚል ርእስ የተዘጋጀ መፅሀፍ ስለ ስኬት የማግባባት ጥበብ የመኖር ክህሎት በሚል ሳይሳዊ መንገዶችን ወይም ከሰዎች የመግባባት ክህሎቶችን እንዴት ማዳበር እንደምንችል የሚያስተዳ በ37 ክፍሎች የቀረበ ተራኪ አፕ ነው ።

በዓለም አቀፍ ደረጃ በሚልዮኖች ኮፒ የተሸጠ መጽሐፍ ሲሆን ደራሲው እንዴት ሰዎችን ማሳመን እንደምንችል ፣ እንዴት ተፅእኖ ፈጣሪ መሆን እንደሚቻል ፣ በሳይንሳዊ መንገድ ራስን መለወጥ አስፈላጊ እንደሆነ እና በአጭር ጊዜ ውስጥ ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ ሀብትን ማካበት እንደሚቻል በህይወት ተሞክሮው በመነሳት ያስረዳናል ።

አፕልኬሽኑ ምንም አይነት ኢንተርኔት አይጠይቅም ። በሄዱበት ቦታ ሁሉ ማዳመጥ እና የአስተሳሰብ አድማስዎን ለማስፋት ያግዝዎታል ።

ይህ አፕ ሰፊ ርእሶችን የዳሰሰ ሲሆን ከእነዛም ውስጥ በሰዎች ዘንድ ተወዳጅነት ለማግኘት መጠቀም ያለብን ስድስት ዘዴዎች ፤ ሰዎችን ለመሳብ ቀላሉ ዘዴ ፤ ጥሩ ተናጋሪ ለመሆን ቀላሉ ዘዴ ፤ ቅሬታን ለመፍታት ቁልፍ መሳሪያ ፤ ስህተት የፈፀሙ ሰዎችን ሳያስከፉ የመለወጥ ዘዴ ፤ ሰዎች ለስኬት እንዲበቁ ስለማስቻል ፤ የላቀ እድገት አቋራጭ መንገድ እና ዴል ካርኒጌ ማን ነበር? ብዙዎች አንብበው የተለወጡበት ድንቅ መፅሐፍ በድምፅ ።

ከዚህ መጽሐፍ ጋር ተያያዥነት ያላቸው የአማርኛ መጽሐፍት በትረካ ተጨማሪ አፖችን ማውረድ ከፈለጉ
"ፈጣኑ ሚሊየነር"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.instantmillioner

"በትልቁ ማሰብ የመጽሐፍ ትረካ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.thinkingbig

"የብልፅግና ሳይንሳዊ መንገድ ተራኪ አፕ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.gettingrich

አዘጋጅ ዶክተር ሁሴን ኡመር መሰል ስራዎችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ ቁጥር ያገኙናል ፦ 0912767238 ።

What’s new

Version 1.0 · Updated July 15, 2023

5 ኮከቦችን (★★★★★) መስጠት አይርሱ ።አፑን ለዓለም ሕዝብ ለማስተዋወቅ ያግዘናልና።የዚህ አይነት አፖችን ማሠራት ለምትፈልጉ +251912767238 በዚህ ስልክ ቁጥር ያናግሩን ። ኢስላማዊ አፕልኬችኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን ።

User reviews

Yasin Mohammad Welasma
Yasin Mohammad Welasma
goid

Alternatives to ስለ ስኬት የማግባባት ጥበብ የመኖር ክህሎት

Looking for apps like ስለ ስኬት የማግባባት ጥበብ የመኖር ክህሎት? Here are 6 similar Android apps on Google Play. The highest rated is ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት (5.0/5), and all 6 are free to download.

ስለ ስኬት የማግባባት ጥበብ የመኖር ክህሎት vs. alternatives
App Rating Price Installs Last updated Compare
ስለ ስኬት የማግባባት ጥበብ የመኖር ክህሎት – Free 100+ Jul 15, 2023
ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት 5.0 / 5 Free 100,000+ Jul 4, 2025 Compare
የቁርአን አቀራር በቃሪእ አብዱረህማን ዝናቤ – Free 100+ – Compare
Afif Mohammed Taj Full Quran – Free 1,000,000+ Jul 4, 2025 Compare
ዚክር እና ዱዓ በሸይኽ አህመድ አደም – Free 100+ – Compare
ሹጃእ የፊቅህ ኪታብ – Free 10,000+ Aug 13, 2025 Compare
ቁርአን ተፍሲር በድምጽ በሸይኽ ሚስባህ ሙስጠፋ 4.5 / 5 Free 500+ – Compare

Compare ስለ ስኬት የማግባባት ጥበብ የመኖር ክህሎት with the top alternatives: ratings, updates, ASO score and keyword gaps →

Similar apps on Google Play