ቃኢዳ ኑራንያ በወንድም ሰይድ ሁሴን
Arabic alphabet chart Qaidatu Nuranya application without net is a must read for anyone who wants to learn Arabic language.
About ቃኢዳ ኑራንያ በወንድም ሰይድ ሁሴን
አልቃኢደቱ ኑራንያ በመባል የሚታወቀውን የአረብኛ ፊደል ገበታ የያዘ ኪታብ ለቁርአን ጀማሪዎች እንዲሁም ተጅዊዳቸውን ማስተካከል ለሚፈልጉ ሁሉ ፣ ተጅዊድን ጠብቀን ፣ መሐሪጀል ሑሩፍ ለማስተካከል የሚያግዝ አፕልኬሽን ሲሆን በወንድም ሰይድ ሁሴን በ17 ክፍሎች ተዘጋጅቶ የቀረበ ነው ።
- ምንም አይነት ኢንተርኔት አይጠይቅም ኪታቡ እየታዬ መቅራት ያስችላል ።
- ይህን አፕልኬሽን በመጠቀም ለእርስዎም ለቤተሰብዎም ንቃትዎትን ያዳብሩ ፣ ይህንን መልካም እና አስደሳች ስራ ሼር በማድረግ የኸይር ተቋዳሽ እንሁን ።
- እንደዚሁም በተለያዩ የሱና ኡስታዞች ተቀርተው ያለቁ ኪታቦችን ፣ ተፍሲሮችን ፣ እና ሙሓዶራዎችን በአፕልኬሽን መልክ ማሠራት ፣ ፕለይስቶር ላይ ማስጫን ከፈለጋችሁ በዚህ በስልክ ቁጥር +251912768238 ያናግሩን ።
ቃኢዳ ኑራንያ በወንድም ሰይድ ሁሴን details
ቃኢዳ ኑራንያ በወንድም ሰይድ ሁሴን is a free Music & Audio app for Android with 500+ installs on Google Play and a 5.0/5 average rating from 1 rating. It was released on March 15, 2023 and last updated on March 15, 2023. It requires Android 4.1 or later. The app contains ads.
- Category
- Music & Audio
- Rating
- 5.0 / 5 (1 rating)
- Installs
- 500+
- Price
- Free
- In-app purchases
- No
- Ads
- Contains ads
- Current version
- 1.0
- Requires Android
- 4.1
- Content rating
- PEGI 3
- Released
- March 15, 2023
- Last updated
- March 15, 2023
What’s new in ቃኢዳ ኑራንያ በወንድም ሰይድ ሁሴን
ኮከቦችን (★★★★★) በመስጠት አፕልኬሽኑን እንደወደዱት ይመስክሩልን ።አፑን ለዓለም ሕዝብ ለማስተዋወቅ ያግዘናልና።የዚህ አይነት አፖችን ማሠራት ለምትፈልጉ +251912767238 በዚህ ስልክ ቁጥር ያናግሩን ። ኢስላማዊ አፕልኬችኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን ።
Version 1.0 · Updated March 15, 2023
Similar Apps
የቁርአን አቀራር ጁዝ 30
ይህ አፕልኬሽን የቁርአንን የመጨረሻው ጁዝ በተጅዊድ አቀራር ፣ ለመቅራት በሚመች መልኩ በወንድም...
የነብዩ ሙሐመድ ታሪክ خلاصة نور اليقين
ይህ አፕልኬሽን የነብዩ ሙሀመድ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለምን የሕይወት ታሪክ የሚያስተምር የሲራ ኪታብ...
ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት
ይህ ቃኢደቱ ኑራንያ በኡስታዝ አቡ አብደላህ ኢብን ኸይር የሚለው አፕልኬሽን የሚከተሉት ፋኢዳዎች...
ዚክር እና ዱዓ በሸይኽ አህመድ አደም
በዛዱል መዓድ የሱና መድረሳ ትምህርት ቤት በተከታታይ ሲቀርብ የነበረው ዚክር እና ዱዓእ...
ቁርአን ተፍሲር ጁዝ 1-3
ይህ ቁርአን ተፍሲር ጁዝ 1-3 አፕልኬሽን እነዚህን ፋይዳዎች ይዟል ፦- ይህ አፕልኬሽን...
ረመዳን የቁርአን ወር
ይህ አፕልኬሽን ረመዷን የቁርአን ወር በሚል ርእስ በ08 ክፍሎች በኡስታዝ አቡ አብደላህ...