Free website generator for mobile apps; privacy policy, app-ads.txt support and more...
AppPage.net
About ሸርህ ኡሱሉ ሲታ
ይህ አፕልኬሽን ሸርሕ ኡሡሉ ሢታ በመባል የሚታወቀውን የአቂዳ መማሪያ ኪታብ በኡስታዝ ኸድር አህመድ አልከሚሴ በ30 ክፍሎች ለመቅራት ያስችላል ።
አፕልኬሽን ኪታቡን ያካተተ ስለሆነ እና ኢንተርኔት ስለማይጠይቅ የትም ቦታ ሆነው ለመቅራት ያስችላል ።
ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።
Similar Apps
የቁርአን አቀራር ጁዝ 30
ይህ አፕልኬሽን የቁርአንን የመጨረሻው ጁዝ በተጅዊድ አቀራር ፣ ለመቅራት በሚመች መልኩ በወንድም...
ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት
ይህ ቃኢደቱ ኑራንያ በኡስታዝ አቡ አብደላህ ኢብን ኸይር የሚለው አፕልኬሽን የሚከተሉት ፋኢዳዎች...
የነብዩ ሙሐመድ ታሪክ خلاصة نور اليقين
ይህ አፕልኬሽን የነብዩ ሙሀመድ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለምን የሕይወት ታሪክ የሚያስተምር የሲራ ኪታብ...
የቁርአን አቀራር በቃሪእ አብዱረህማን ዝናቤ
ይህ አፕልኬሽን 30 ጁዝ ቁርአን በኢትዮጵያዊ ቃሪእ አብዱረህማን ዝናቤ ያለኔት ቁርአን እየታዬ...
ቃኢዳ ኑራንያ በወንድም ሰይድ ሁሴን
አልቃኢደቱ ኑራንያ በመባል የሚታወቀውን የአረብኛ ፊደል ገበታ የያዘ ኪታብ ለቁርአን ጀማሪዎች እንዲሁም...
ኡሱሉ ሰላሳ በኡስታዝ አወል አብደላህ
ይህ አፕልኬሽን ኡሡሉ ሠላሳ የምትባለዋን የአቂዳ ኪታብ ፣ ለመቅራት በሚመች መልኩ በኡስታዝ...
ጀዛክ አላሁ ኸይርን በርታልን