Back to Top
ቡሉገል መራም በአማርኛ 02 Screenshot 0
ቡሉገል መራም በአማርኛ 02 Screenshot 1
ቡሉገል መራም በአማርኛ 02 Screenshot 2
ቡሉገል መራም በአማርኛ 02 Screenshot 3
Free website generator for mobile apps; privacy policy, app-ads.txt support and more... AppPage.net

About ቡሉገል መራም በአማርኛ 02

ይህ አፕልኬሽን ቡሉገል መራም ሚን አዲለቲል አህካም በመባል የሚታወቀውን የሐዲስ መማሪያ ኪታብ ያለኔት ፣ ከሰፊ ትንታኔ ጋር በሸይኽ አወል አህመድ አልከሚሴ የሚያስተምር ሲሆን የኪታቡን ከግማሽ በላይ ቂርአት ትርጉም እና መልእክት በቀላሉ ለመረዳት በሚያስችል መልኩ ያስተምራል ።

ኪታቡ እየታዬ ምንም አይነት ኢንተርኔት ሳያስፈልገን ባለንበት ቦታ ሆነን ኪታቡን ለመቅራት ፣ ለመማር ያስችለናል ።

በዚህ አፕልኬሽን ከደርስ 37-42 ማለትም እስከመጨረሻው የተካተተ ሲሆን የዚህን ኪታብ የመጀመሪያ ክፍል በዚህ ሊንክ ማውረድ ይችላሉ
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.bulugaa

ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።

Similar Apps

Afif Mohammed Taj Full Quran

Afif Mohammed Taj Full Quran

0.0

Full Quran Audio Recited By Afif Mohammed Taj Offline with nice Mushaf.This...

ቃኢዳ ኑራንያ በወንድም ሰይድ ሁሴን

ቃኢዳ ኑራንያ በወንድም ሰይድ ሁሴን

0.0

አልቃኢደቱ ኑራንያ በመባል የሚታወቀውን የአረብኛ ፊደል ገበታ የያዘ ኪታብ ለቁርአን ጀማሪዎች እንዲሁም...

የቁርአን አቀራር በቃሪእ አብዱረህማን ዝናቤ

የቁርአን አቀራር በቃሪእ አብዱረህማን ዝናቤ

0.0

ይህ አፕልኬሽን 30 ጁዝ ቁርአን በኢትዮጵያዊ ቃሪእ አብዱረህማን ዝናቤ ያለኔት ቁርአን እየታዬ...

ቅዱስ ቁርአን አማረኛ ትርጉም በድምፅ

ቅዱስ ቁርአን አማረኛ ትርጉም በድምፅ

0.0

ይህ አፕልኬሽን ከዚህ በፊት በሸኽ ሙሐመድ ሳኒ ሃቢብ እና በሸኽ ሰይድ ሙሐመድ...

Mishary Rashid Alafasy Offline

Mishary Rashid Alafasy Offline

0.0

This is a Free Sheikh Mishary bin Rashid Alafasy Full Quran Offline...

የአረብኛ ፊደላት መማሪያ መሓሪጀል ሑሩፍ

የአረብኛ ፊደላት መማሪያ መሓሪጀል ሑሩፍ

0.0

ይህ አፕልኬሽን መሓሪጀል ሁሩፍ በመባል የሚታወቀውን የተጅዊድ ትምህርት በአማርኛ ቋንቋ በኡስታዝ አቡል...

author
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ممتاز جدا. ማስታወሻ መፃፊያ ብታረግበት በጣም አሪፍ ነበር
Mame Tube
author
very good job my bro
shadow hunter
author
May الله benefit you as you benefit the people with this magnificent app.
Seid Asrar
author
اخي جزاك الله خيرا
Rahi Yassin
author
Nice app
Hawa Mossu