Back to Top
ሸርህ ከሽፉ ሹብሀት 02 Screenshot 0
ሸርህ ከሽፉ ሹብሀት 02 Screenshot 1
ሸርህ ከሽፉ ሹብሀት 02 Screenshot 2
ሸርህ ከሽፉ ሹብሀት 02 Screenshot 3
Free website generator for mobile apps; privacy policy, app-ads.txt support and more... AppPage.net

About ሸርህ ከሽፉ ሹብሀት 02

ይህ አፕልኬሽን ሸርህ ከሽፉ ሹብሀት በመባል የሚታወቀውን የአቂዳ መማሪያ ኪታብ ያለኔት ፣ ከሰፊ ትንታኔ ጋር በኡስታዝ ኸድር አህመድ አልከሚሴ የሚያስተምር ሲሆን የኪታቡን ከግማሽ በላይ ትርጉም እና መልእክት በቀላሉ ለመረዳት በሚያስችል መልኩ በድምጽ ያስተምራል ።

ኪታቡ እየታዬ ምንም አይነት ኢንተርኔት ሳያስፈልገን ባለንበት ቦታ ሆነን ኪታቡን ለመቅራት ፣ ለመማር ያስችለናል ።

በዚህ አፕልኬሽን ከደርስ 32-59 የተካተተ ሲሆን የዚህን ኪታብ የመጀመሪያ ክፍል በዚህ ሊንክ ማውረድ ይችላሉ
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.shrhkeshfa

ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።

ሸርህ ከሽፉ ሹብሀት 02 details

ሸርህ ከሽፉ ሹብሀት 02 is a free Music & Audio app for Android with 100+ installs on Google Play and a 5.0/5 average rating from 1 rating. It was released on October 17, 2023 and last updated on October 17, 2023. It requires Android 5.0 or later. The app contains ads.

Category
Music & Audio
Rating
5.0 / 5 (1 rating)
Installs
100+
Price
Free
In-app purchases
No
Ads
Contains ads
Current version
1.0
Requires Android
5.0
Content rating
Everyone
Released
October 17, 2023
Last updated
October 17, 2023

What’s new in ሸርህ ከሽፉ ሹብሀት 02

5 ኮከቦችን (★★★★★) መስጠት አይርሱ ።አፑን ለዓለም ሕዝብ ለማስተዋወቅ ያግዘናልና።የዚህ አይነት አፖችን ማሠራት ለምትፈልጉ +251912767238 በዚህ ስልክ ቁጥር ያናግሩን ። ኢስላማዊ አፕልኬችኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን ።

Version 1.0 · Updated October 17, 2023

Similar Apps

Afif Mohammed Taj Full Quran

Afif Mohammed Taj Full Quran

0.0

Full Quran Audio Recited By Afif Mohammed Taj Offline with nice Mushaf.This...

ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት

ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት

5.0

ይህ ቃኢደቱ ኑራንያ በኡስታዝ አቡ አብደላህ ኢብን ኸይር የሚለው አፕልኬሽን የሚከተሉት ፋኢዳዎች...

የአረብኛ ፊደላት መማሪያ መሓሪጀል ሑሩፍ

የአረብኛ ፊደላት መማሪያ መሓሪጀል ሑሩፍ

0.0

ይህ አፕልኬሽን መሓሪጀል ሁሩፍ በመባል የሚታወቀውን የተጅዊድ ትምህርት በአማርኛ ቋንቋ በኡስታዝ አቡል...

ኪታቡ ተውሂድ

ኪታቡ ተውሂድ

0.0

ይህ የሞባይል መተግበሪያ የኪታቡ ተውሂድ ሙሉ ደርስ አጠቃሎ ይዟል።የቂርአቱ አቅራቢ፦ ኡስታዝ አብዱሶመድ...

የቁርአን አቀራር ጁዝ 30

የቁርአን አቀራር ጁዝ 30

4.6

ይህ አፕልኬሽን የቁርአንን የመጨረሻው ጁዝ በተጅዊድ አቀራር ፣ ለመቅራት በሚመች መልኩ በወንድም...

በትልቁ ማሰብ የመጽሐፍ ትረካ

በትልቁ ማሰብ የመጽሐፍ ትረካ

0.0

ይህ አፕልኬሽን ዘ ማጂክ ኦፍ ቲንኪንግ ቢግ የተሠኘውን በአለም ዙሪያ ያሉ በሚሊዮን...