An app that teaches the pronunciation and spelling of Arabic letters
ይህ አፕልኬሽን መሓሪጀል ሁሩፍ በመባል የሚታወቀውን የተጅዊድ ትምህርት በአማርኛ ቋንቋ በኡስታዝ አቡል አባስ የሚያስተምር ሲሆን የአረብኛ ፊደላት አነባበብ ባህሪያት እና የፊደላቶችን መውጫ ቦታ በሠፊው ያስተምራል ። ይህም ትክክለኛውን የቁርአን አቀራር ተጅዊድ ተግባራዊ ለማድረግ ያግዛል ።
ኪታቡ እየታዬ ምንም አይነት ኢንተርኔት ሳያስፈልገን ባለንበት ቦታ ሆነን ኪታቡን ለመቅራት ፣ ለመማር ያስችለናል ።
ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።
Full Quran Audio Recited By Afif Mohammed Taj Offline with nice Mushaf.This...
ይህ ቃኢደቱ ኑራንያ በኡስታዝ አቡ አብደላህ ኢብን ኸይር የሚለው አፕልኬሽን የሚከተሉት ፋኢዳዎች...
ይህ የሞባይል መተግበሪያ የኪታቡ ተውሂድ ሙሉ ደርስ አጠቃሎ ይዟል።የቂርአቱ አቅራቢ፦ ኡስታዝ አብዱሶመድ...
ይህ አፕልኬሽን የቁርአንን የመጨረሻው ጁዝ በተጅዊድ አቀራር ፣ ለመቅራት በሚመች መልኩ በወንድም...
ይህ አፕልኬሽን ዘ ማጂክ ኦፍ ቲንኪንግ ቢግ የተሠኘውን በአለም ዙሪያ ያሉ በሚሊዮን...
ይህ አፕልኬሽን መሓሪጀል ሁሩፍ በመባል የሚታወቀውን የተጅዊድ ትምህርት በአማርኛ ቋንቋ በኡስታዝ አቡል...
Created with AppPage.net
Similar Apps - visible in preview.