Back to Top
ቡሉገል መራም በአማርኛ 01 Screenshot 0
ቡሉገል መራም በአማርኛ 01 Screenshot 1
ቡሉገል መራም በአማርኛ 01 Screenshot 2
ቡሉገል መራም በአማርኛ 01 Screenshot 3
Free website generator for mobile apps; privacy policy, app-ads.txt support and more... AppPage.net

About ቡሉገል መራም በአማርኛ 01

ይህ አፕልኬሽን ቡሉገል መራም ሚን አዲለቲል አህካም በመባል የሚታወቀውን የሐዲስ መማሪያ ኪታብ ያለኔት ፣ ከሰፊ ትንታኔ ጋር በሸይኽ አወል አህመድ አልከሚሴ የሚያስተምር ሲሆን የኪታቡን ሙሉ ትርጉም እና መልእክት በቀላሉ ለመረዳት በሚያስችል መልኩ ያስተምራል ።

ኪታቡ እየታዬ ምንም አይነት ኢንተርኔት ሳያስፈልገን ባለንበት ቦታ ሆነን ኪታቡን ለመቅራት ፣ ለመማር ያስችለናል ።

በዚህ አፕልኬሽን ከደርስ 01-36 የተካተተ ሲሆን የዚህን ኪታብ ቀጣይ ክፍል በዚህ ሊንክ ማውረድ ይችላሉ
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.bulugbb

ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።

Similar Apps

Afif Mohammed Taj Full Quran

Afif Mohammed Taj Full Quran

0.0

Full Quran Audio Recited By Afif Mohammed Taj Offline with nice Mushaf.This...

ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት

ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት

5.0

ይህ ቃኢደቱ ኑራንያ በኡስታዝ አቡ አብደላህ ኢብን ኸይር የሚለው አፕልኬሽን የሚከተሉት ፋኢዳዎች...

የአረብኛ ፊደላት መማሪያ መሓሪጀል ሑሩፍ

የአረብኛ ፊደላት መማሪያ መሓሪጀል ሑሩፍ

0.0

ይህ አፕልኬሽን መሓሪጀል ሁሩፍ በመባል የሚታወቀውን የተጅዊድ ትምህርት በአማርኛ ቋንቋ በኡስታዝ አቡል...

ኪታቡ ተውሂድ

ኪታቡ ተውሂድ

0.0

ይህ የሞባይል መተግበሪያ የኪታቡ ተውሂድ ሙሉ ደርስ አጠቃሎ ይዟል።የቂርአቱ አቅራቢ፦ ኡስታዝ አብዱሶመድ...

የቁርአን አቀራር ጁዝ 30

የቁርአን አቀራር ጁዝ 30

4.6

ይህ አፕልኬሽን የቁርአንን የመጨረሻው ጁዝ በተጅዊድ አቀራር ፣ ለመቅራት በሚመች መልኩ በወንድም...

በትልቁ ማሰብ የመጽሐፍ ትረካ

በትልቁ ማሰብ የመጽሐፍ ትረካ

0.0

ይህ አፕልኬሽን ዘ ማጂክ ኦፍ ቲንኪንግ ቢግ የተሠኘውን በአለም ዙሪያ ያሉ በሚሊዮን...

author
احسنت بارك الله في دونيا و الاخيرا
Rahi Yassin
author
Nice app
Hawa Mossu
author
Nice app
Hussen Oumer