Back to Top
ሸርሁ ሱና በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ያለኔት Screenshot 0
ሸርሁ ሱና በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ያለኔት Screenshot 1
ሸርሁ ሱና በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ያለኔት Screenshot 2
ሸርሁ ሱና በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ያለኔት Screenshot 3
Free website generator for mobile apps; privacy policy, app-ads.txt support and more... AppPage.net

About ሸርሁ ሱና በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ያለኔት

ይህ አፕልኬሽን ሸርሁ ሱና ሊልበርበሃሪ በመባል የሚታወቀውን ስለ አቂዳ እንደዚሁም ፊቅህ ጉዳዮች በሰፊው የሚያስተምር ኪታብ ያለኔት ፣ ከሰፊ ትንታኔ ጋር በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን አደም የሚያስተምር ሲሆን የኪታቡን ሙሉ ትርጉም እና መልእክት በቀላሉ ለመረዳት በሚያስችል መልኩ በድምጽ ያስተምራል ።

ኪታቡ እየታዬ ምንም አይነት ኢንተርኔት ሳያስፈልገን ባለንበት ቦታ ሆነን ኪታቡን ለመቅራት ፣ ለመማር ያስችለናል ።

ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል።

Similar Apps

Afif Mohammed Taj Full Quran

Afif Mohammed Taj Full Quran

0.0

Full Quran Audio Recited By Afif Mohammed Taj Offline with nice Mushaf.This...

ቃኢዳ ኑራንያ በወንድም ሰይድ ሁሴን

ቃኢዳ ኑራንያ በወንድም ሰይድ ሁሴን

0.0

አልቃኢደቱ ኑራንያ በመባል የሚታወቀውን የአረብኛ ፊደል ገበታ የያዘ ኪታብ ለቁርአን ጀማሪዎች እንዲሁም...

የቁርአን አቀራር በቃሪእ አብዱረህማን ዝናቤ

የቁርአን አቀራር በቃሪእ አብዱረህማን ዝናቤ

0.0

ይህ አፕልኬሽን 30 ጁዝ ቁርአን በኢትዮጵያዊ ቃሪእ አብዱረህማን ዝናቤ ያለኔት ቁርአን እየታዬ...

ቅዱስ ቁርአን አማረኛ ትርጉም በድምፅ

ቅዱስ ቁርአን አማረኛ ትርጉም በድምፅ

0.0

ይህ አፕልኬሽን ከዚህ በፊት በሸኽ ሙሐመድ ሳኒ ሃቢብ እና በሸኽ ሰይድ ሙሐመድ...

Mishary Rashid Alafasy Offline

Mishary Rashid Alafasy Offline

0.0

This is a Free Sheikh Mishary bin Rashid Alafasy Full Quran Offline...

የአረብኛ ፊደላት መማሪያ መሓሪጀል ሑሩፍ

የአረብኛ ፊደላት መማሪያ መሓሪጀል ሑሩፍ

0.0

ይህ አፕልኬሽን መሓሪጀል ሁሩፍ በመባል የሚታወቀውን የተጅዊድ ትምህርት በአማርኛ ቋንቋ በኡስታዝ አቡል...

author
ወጀዛከሏሁ ኸይረን‼
Shemsu Deliso