Back to Top
ረውደቱል አንዋር የነብዩ ሲራ 02 Screenshot 0
ረውደቱል አንዋር የነብዩ ሲራ 02 Screenshot 1
ረውደቱል አንዋር የነብዩ ሲራ 02 Screenshot 2
ረውደቱል አንዋር የነብዩ ሲራ 02 Screenshot 3
Free website generator for mobile apps; privacy policy, app-ads.txt support and more... AppPage.net

About ረውደቱል አንዋር የነብዩ ሲራ 02

ይህ አፕልኬሽን ረውደቱል አንዋር 02 በመባል የሚታወቀውን የነብዩ ሙሐመድ የህይወት ታሪክ ከውልደት እስከ እድገት ነብይነት እና ህልፈት በሰፊው የሚያስተምር ሐያቱ ሶሐባ በሰፊው ታሪካቸው የተፃፈበት ኪታብ ሲሆን ያለኔት ፣ ከሰፊ ትንታኔ ጋር በኡስታዝ ባህሩ ተካ የሚያስተምር ሲሆን የኪታቡን ሙሉ ትርጉም እና መልእክት በቀላሉ ለመረዳት በሚያስችል መልኩ በድምጽ ያስተምራል ።

ኪታቡ እየታዬ ምንም አይነት ኢንተርኔት ሳያስፈልገን ባለንበት ቦታ ሆነን ኪታቡን ለመቅራት ፣ ለመማር ያስችለናል ።

በዚህ አፕልኬሽን ከደርስ 43-86 የተካተተ ሲሆን የዚህን ኪታብ የመጀመሪያ ክፍል በዚህ ሊንክ ማውረድ ይችላሉ
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.siraa

ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።

Similar Apps

Afif Mohammed Taj Full Quran

Afif Mohammed Taj Full Quran

0.0

Full Quran Audio Recited By Afif Mohammed Taj Offline with nice Mushaf.This...

ቃኢዳ ኑራንያ በወንድም ሰይድ ሁሴን

ቃኢዳ ኑራንያ በወንድም ሰይድ ሁሴን

0.0

አልቃኢደቱ ኑራንያ በመባል የሚታወቀውን የአረብኛ ፊደል ገበታ የያዘ ኪታብ ለቁርአን ጀማሪዎች እንዲሁም...

የቁርአን አቀራር በቃሪእ አብዱረህማን ዝናቤ

የቁርአን አቀራር በቃሪእ አብዱረህማን ዝናቤ

0.0

ይህ አፕልኬሽን 30 ጁዝ ቁርአን በኢትዮጵያዊ ቃሪእ አብዱረህማን ዝናቤ ያለኔት ቁርአን እየታዬ...

ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት

ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት

5.0

ይህ ቃኢደቱ ኑራንያ በኡስታዝ አቡ አብደላህ ኢብን ኸይር የሚለው አፕልኬሽን የሚከተሉት ፋኢዳዎች...

ቅዱስ ቁርአን አማረኛ ትርጉም በድምፅ

ቅዱስ ቁርአን አማረኛ ትርጉም በድምፅ

0.0

ይህ አፕልኬሽን ከዚህ በፊት በሸኽ ሙሐመድ ሳኒ ሃቢብ እና በሸኽ ሰይድ ሙሐመድ...

Mishary Rashid Alafasy Offline

Mishary Rashid Alafasy Offline

0.0

This is a Free Sheikh Mishary bin Rashid Alafasy Full Quran Offline...

author
Nice app
Ahmed Oumer