Back to Top
ሹሩጡ ሶላት ቀዋኢዱል አርበአ ነዋቂደል ኢስላም Screenshot 0
ሹሩጡ ሶላት ቀዋኢዱል አርበአ ነዋቂደል ኢስላም Screenshot 1
ሹሩጡ ሶላት ቀዋኢዱል አርበአ ነዋቂደል ኢስላም Screenshot 2
ሹሩጡ ሶላት ቀዋኢዱል አርበአ ነዋቂደል ኢስላም Screenshot 3
Free website generator for mobile apps; privacy policy, app-ads.txt support and more... AppPage.net

About ሹሩጡ ሶላት ቀዋኢዱል አርበአ ነዋቂደል ኢስላም

ይህ አፕልኬሽን 3 ጠቃሚ እና አስተማሪ ኪታቦችን ሹሩጡ ሰላት ቀዋኢዱል አርበአ እና ነዋቂደል ኢስላም የተሰኙ የፊቅህ እና አቂዳ መማሪያ ኪታቦችን በአማርኛ በድምፅ የሚተረጉም እና የሚያስቀራ አፕ ሲሆን ያለኔት ፣ ቃል በቃል በኡስታዝ ሙሐመድ አወል በሽር ረሂመሁላህ የኪታቦቹንን ሙሉ ትርጉም እና መልእክት በቀላሉ ለመረዳት በሚያስችል መልኩ በድምጽ ያስተምራል ።

ኪታቡ እየታዬ ምንም አይነት ኢንተርኔት ሳያስፈልገን ባለንበት ቦታ ሆነን ኪታቡን ለመቅራት ፣ ለመማር ያስችለናል ።

ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።

Similar Apps

Afif Mohammed Taj Full Quran

Afif Mohammed Taj Full Quran

0.0

Full Quran Audio Recited By Afif Mohammed Taj Offline with nice Mushaf.This...

አል ቃኢደቱ ኑራንያ القاعدة النورانية

አል ቃኢደቱ ኑራንያ القاعدة النورانية

0.0

ይህ አፕልኬሽን القاعدة النورانية አል ቃኢደቱ አኑራንያ በመባል የሚታወቀውን አረብኛ ቋንቋን...

የቁርአን አቀራር በቃሪእ አብዱረህማን ዝናቤ

የቁርአን አቀራር በቃሪእ አብዱረህማን ዝናቤ

0.0

ይህ አፕልኬሽን 30 ጁዝ ቁርአን በኢትዮጵያዊ ቃሪእ አብዱረህማን ዝናቤ ያለኔት ቁርአን እየታዬ...

Sheikh Ali Jaber Full Quran

Sheikh Ali Jaber Full Quran

0.0

Full Quran Audio Recited By Ali Jaber Offline with nice Mushaf.This is...

አልቡርሓን የተጅዊድ ትምህርት

አልቡርሓን የተጅዊድ ትምህርት

0.0

ይህ አፕልኬሽን አልቡርሃን ፊተጅዊዲል ቁርአን በመባል የሚታወቀውን ስለ ተጅዊድ ህግጋት በሰፊው...

ቅዱስ ቁርአን አማረኛ ትርጉም በድምፅ

ቅዱስ ቁርአን አማረኛ ትርጉም በድምፅ

0.0

ይህ አፕልኬሽን ከዚህ በፊት በሸኽ ሙሐመድ ሳኒ ሃቢብ እና በሸኽ ሰይድ ሙሐመድ...

author
ماشاء الله تبارك الرحمن
በሂጃቤ አልደራደርም ኢስላም ነው ሂወቴ
author
በኡስታዝ አዉል አብድላህ ኪታቡ ተዉሂድ ይስራልን ጀዘካሙላህ ኸይርን
Allhamdulila Ereblaleman